በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ እንድኖር በኩኔ በድካሜ አንገት እንድደፋ የጠላቴ አላማው ቢሆንለት እንዳይኖረኝ ተስፋ ኢየሱስ ጠበቃዬ ቀና አረገኝ በደሙ አንጽቶ በድል እራመዳለሁ ሰንሰለቴ በኢየሱስ ተፈትቶ በወንጌሉ እውነት ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ፍርድና ኩነኔ የሊለበኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ በነጻነት ልኖር ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ተደላድያለሁ ሰላሜ በዝቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ ከሳሼም መጣ ሎሴ ጠርዞ ማኅተም አትሞ ማስረጃውን ይዞ ፈራጄ ኢየሱስ ደሙ ነበረ ጠላቴም ሸሸ እየደነበረ የማን ነህ የጌታ ነኝ የማን ነህ የጌታ ነኝ በመስቀሉ ገለጠ የፍቅሩን ዳርቻ ልጀነትን አገኘሁ በማመኔ ብቻ ላልሰሙ ልንገራቸው የማን ነህ ቢሉኝ ደም የተከፈለልኝ የኢየሱስ ነኝ ክእንግዲህ ወስኛለሁ በእርሱ በቻ ሕይወቴ እንዲመካ ሁሉን አሸንፋለሁ የሚረዳኝ አለ ከእኔ ጋራ ወገቤን ታጥቂያለሁ በመንፈሱ ኃይል ተሞልቼ ወደፊት እሄዳለሁ ያለፈውን የኋላዬን ትቼ በወንጌሉ እውነት ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ፍርድና ኩነኔ የሊለበኝ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ በነጻነት ልኖር ነጻ አውጥቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ ተደላድያለሁ ሰላሜ በዝቶ ገዝቶኛል በደሙ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ የጌታ ነኝ ከሳሼም መጣ ሎሴ ጠርዞ ማኅተም አትሞ ማስረጃውን ይዞ ፈራጄ ኢየሱስ ደሙ ነበረ ጠላቴም ሸሸ እየደነበረ የማን ነህ የጌታ ነኝ የማን ነህ የጌታ ነኝ