ይውለቅ ከላዬ ላይ ይህ የክብር ልብሴ በፊቱ ላሸብሽብ ታመስግነው ነፍሴ አይገደኝም እኔ ያሉኝን ቢሉኝ ታቦቱ ከፊቴ ቤቴ ቀርቦልኝ ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ክብር ይሁን ደግሞ ተነሳ ልቤ እንደገና ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና ትዝ አለኝና አልቻልኩበትም ዝም ማለት ምሥጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት ምሥጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት ነፍሴ ሆይ ባርኪው አምላክሽን ፡ ከወደቅሽበት ያነሳሽን ፡ ውለታውን እንዳትረሺ ለምሥጋን ሁሌ ተነሺ ማን ነበረ ያኔ እርሱ አይደለም ወይ ክጐኔ ሆኖ ያበረታኝ በበረሃው ላይ እርሱ አይደለም ወይ ክጐኔ ሆኖ ያበረታኝ እየደጋገፈ እርሱ አይደለም ወይ ክጐኔ ሆኖ ያበረታኝ ያም ሰመን አለፈ እርሱ አይደለም ወይ ክጐኔ ሆኖ ያበረታኝ አምልኮዬን ይዤ አደባባይ ልውጣ ያኮራኛል እንጂ አላፍርም በጌታ የረዳኝ ይክበር ጌታዬ ' ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ ደግሞ ተነሳ ልቤ እንደገና ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና ትዝ አለኝና አልቻልኩበትም ዝም ማለት ምሥጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት ምሥጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት ከአዳኝ ወጥመድ እያስመለጠ እባቡን ጊንጡን እያስረገጥ እኔ ያልዘመርኩኝ ማን ሊዘምር ተደርጐልኝ ብዙ ተዓምር ማን ነበረ ያኔ እርሱ አይደለም ወይ ክጐኔ ሆኖ ያበረታኝ በበረሃው ላይ እርሱ አይደለም ወይ ክጐኔ ሆኖ ያበረታኝ እየደጋገፈ እርሱ አይደለም ወይ ክጐኔ ሆኖ ያበረታኝ ያም ሰመን አለፈ እርሱ አይደለም ወይ ክጐኔ ሆኖ ያበረታኝ አምልኮዬን ይዤ አደባባይ ልውጣ ያኮራኛል እንጂ አላፍርም በጌታ የረዳኝ ይክበር ጌታዬ ' ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ እዩአት ስትከፋ ሜልኮል በአምላኬ ፊት ሳሸበሽብ ውርደት መስሏት ክብሬን መጣሌ በእርሱ አይደል ወይ በሕይወት መኖሬ ሰማን ለሰራ ምድርን ለዘረጋ ላለና ለሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከዚህ በላይ እሆናለሁ ገና ገና እሆናለሁ አባቴ ነው እሆናለሁ እወደዋለሁ እሆናለሁ እዩአት ስትከፋ ሜልኮል በአምላኬ ፊት ሳሸበሽብ ውርደት መስሏት ክብሬን መጣሌ በእርሱ አይደል ወይ በሕይወት መኖሬ ሰማን ለሰራ ምድርን ለዘረጋ ላለና ለሚኖር አልፋና ኦሜጋ ከዚህ በላይ እሆናለሁ ገና ገና እሆናለሁ አባቴ ነው እሆናለሁ እወደዋለሁ እሆናለሁ