አንዴ በፍቅሩ ልቤ ተነክቶ ሌላውን ናቀው በኢየሱስ ረክቶ በነገረኝ ቃል በእርሱ ጸንቼ ዘና ብያለሁ ጌታን ሰምቼ (፫ ጊዜ) ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል በአምላኩ ታምኖ እፎይ አለ ከአንተ ድምጽ ውጪ አልሰማ አለ ኢየሱስን ይዞ ቃሉን ተመርኩዞ በትከሻው መሃል ተንተርሶ ኢየሱስን ይዞ ቃሉን ተመርኩዞ በትከሻው መሃል ተንተርሶ ልቤም አይፈራም ሁኔታን አይቶ አይደነብርም ጠላቱን ሰምቶ እነድ አንበሳ ነው ውስጠ ድፍረቴ አንዴ አትርፌያለሁ በማንነቴ በውይኑ ሃረግ ፍሬ ባይገኝ ቢሆንም ባይሆን አያስጨንቀኝ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይለኛል ዓይናወጥም ከቶ እምነቴ የሰላም አምላክ ገብቷል ከቤቴ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይለኛል ይህን ነው እንጂ ጀግና ሚሉት አይደነብርም በሚነግሩት በሰልፍ መሃል በምጥ ተይዞ ይደረድራል በገናን ይዞ ክበር እያለ ንገሥ እያለ ክበር እያለ ንገሥ እያለ ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል ተረጋግቷል ልቤ ተረጋግቷል በአምላኩ ታምኖ እፎይ አለ ከአንተ ድምጽ ውጪ አልሰማ አለ ኢየሱስን ይዞ ቃሉን ተመርኩዞ በትከሻው መሃል ተንተርሶ ኢየሱስን ይዞ ቃሉን ተመርኩዞ በትከሻው መሃል ተንተርሶ ጠላት ሁኔታን እያሳየኝ ልቤ እንዲከፋ ሲጠብቀኝ ይናፍቀዋል እንባ ከዓይኖቼ ምሥጋና ሞልቷል ከከንፈሮቼ በውይኑ ሃረግ ፍሬ ባይገኝ ቢሆንም ባይሆን አያስጨንቀኝ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይለኛል ዓይናወጥም ከቶ እምነቴ የሰላም አምላክ ገብቷል ከቤቴ ደስ ይለኛል በጌታ ደስ ይለኛል ይህን ነው እንጂ ጀግና ሚሉት አይደነብርም በሚነግሩት በሰልፍ መሃል በምጥ ተይዞ ይደረድራል በገናን ይዞ ክበር እያለ ንገሥ እያለ ክበር እያለ ንገሥ እያለ የእምነት አባቶቼ እንዲህ መከሩኝ ሁል ጊዜ በጌታ ተደሰት አሉኝ ውህኒ ቢከቷቸው የማይመች ቦታ መዘመር ቀጠሉ ውስጣቸው ነው ደስታ ቢሆንም ባይሆን አመስግኑ መልካም እንዲሆን አመስግኑ ዕልል በሉ አመስግኑ ዕልል በሉ እንጂ አመስግኑ አታጉረምርሙ አመስግኑ አምላክ አትሙ አመስግኑ ዕልል በሉ አመስግኑ ዕልል በሉ እንጂ አመስግኑ ቅዱሳን ሁሉ ለእርሱ ዘምሩ አንሱ በገና አምጡ ምሥጋና ቢሆንም ባይሆን አመስግኑ መልካም እንዲሆን አመስግኑ ዕልል በሉ አመስግኑ ዕልል በሉ እንጂ አመስግኑ አታጉረምርሙ አመስግኑ አምላክ አትሙ አመስግኑ ዕልል በሉ አመስግኑ ዕልል በሉ እንጂ አመስግኑ