Song Lyrics

አልለምደውም

ሥሙ ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ሁሉን የሚገዛ በምድር ሆነ በሰማይ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ዓለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስል ተስማምቶኛል ለሕይወቴ ሥሙ ነው መድኃኒቴ ነፍሴ አለረካ አለች በሌላ ነገር አንዴ ተይዛለች በስምህ ፍቅር ስምህን ስጠራ ኢየሱስ ስልህ እሰወራለሁኝ በህልውናህ ዓለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስል ተስማምቶኛል ለሕይወቴ ሥሙ ነው መድኃኒቴ ስምህን ነፍሴ ትወደዋለች አንተን አንተን በቻ አንተን አንተን ትላለች ዓለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስል ተስማምቶኛል ለሕይወቴ ሥሙ ነው መድኃኒቴ ድምጽ ይሰማል ከሰማያት ሲዘምሩ መላእክት ኢኢየሱስን ያከብራሉ ለሥሙ ይሰግዳሉ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection