አገኘሁኝ ብዬ አልፈነድቅም አጣሁኝም ብዬ አምልኮ አልተውም መዳኔ ይበቃኛል ለምሥጋና የእግዚአብሔር ልጅነት አለኝና (2x) የደህንነቴ ነገር ከሞት መዳኔ ጌታዬን ለማመስገን በቂ ነው ለእኔ ጠላቴ ሆይ እፈር እላማርር ብሞትም ያድነኛል እግዚእብሔር (አልተውም) ጌታዬን ማመስገን (አልተውም) ወጀቡ ቢበዛ (አልተውም) እንደውም ልጨምር (አልተውም) ምሥጋናዬን ላብዛ (2x) ለእኔ (ሁልጊዜ ማመስገኔ ምክንያቴ ነው መዳኔ) ሁሌ (ሁልጊዜ ማመስገኔ ምክንያቴ ነው መዳኔ) (2x) አገኘሁኝ ብዬ አልፈነድቅም አጣሁኝም ብዬ አምልኮ አልተውም መዳኔ ይበቃኛል ለምሥጋና የእግዚአብሔር ልጅነት አለኝና (2x) ዛሬ በበረከቱ ቢባርከኝ የሰጠኝን መልሶ ቢወስድብኝ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሥሙ ይባረክልኝ አምልኮ ላብዛ (አልተውም) ጌታዬን ማመስገን (አልተውም) ወጀቡ ቢበዛ (አልተውም) እንደውም ልጨምር (አልተውም) ምሥጋናዬን ላብዛ (2x) ለእኔ (ሁልጊዜ ማመስገኔ ምክንያቴ ነው መዳኔ) ሁሌ (ሁልጊዜ ማመስገኔ ምክንያቴ ነው መዳኔ) (2x) በላይ በሰማይ ቤት አለ የሚሉ ደስ ይበላቸው እልል ይበሉ (2x) የምን ሀዘን ነወ ጌታ አለኝ የምን መጨነቅ ጌታ አለኝ ችግሬን አላይ ጌታ አለኝ መኖሪያዬ ሰማይ ጌታ አለኝ ሰማይ ጌታ አለኝ እለይ ጌታ አለኝ ደስታዬ (ነው መዳኔ) እረፍቴ (ነው መዳኔ) ሰላሜ (ነው መዳኔ) መዳኔ (ነው መዳኔ) (2x) በላይ በሰማይ ቤት አለ ብሉ ደስ ይበላቸው እልል ይበሉ (2x) የምን ሀዘን ነወ ጌታ አለኝ የምን መጨነቅ ጌታ አለኝ ችግሬን አላይ ጌታ አለኝ መኖሪያዬ ሰማይ ጌታ አለኝ ሰማይ ጌታ አለኝ እለይ ጌታ አለኝ ደስታዬ (ነው መዳኔ) እረፍቴ (ነው መዳኔ) ሰላሜ (ነው መዳኔ) መዳኔ (ነው መዳኔ) (2x) ሰላሜ (ነው መዳኔ) መዳኔ (ነው መዳኔ) (2x)