Song Lyrics

ኢየሱሴ

Yosef Kassa
Teneshina Abiri
ኢየሱሴ እያልኩህ እያደነቅኩህ ብውል አይሰለቸኝም እኔማ ሥምህ ያድነኛልና (2x) ሥምህ ከሃጥያት ከሞት ያድናል ለደከመው ሰው ሀይልን ይሰጣል ኢየሱስ ኢየሱስ ስልህ ይፈሳል ውስጤ ሰላም (2x) ኢየሱሴ እያልኩህ እያደነቅኩህ ብውል አይሰለቸኝም እኔማ ሥምህ ያድነኛልና (2x) ለተጨነቀች ላዘነች ነፍስ ደስታና ሰላም ይሆናል መልስህ ስምህ ሀይል አለው ያድናል እሥራት ሁሉ ይፈታል ኢየሱሴ እያልኩህ እያደነቅኩህ ብውል አይሰለቸኝም እኔማ ሥምህ ያድነኛልና (2x) ከሞት ያድናል (ኢየሱስ) ሰላም ይሰጣል (ኢየሱስ) ዛሬም ይሰራል (ኢየሱስ) ፈውስን ይሰጣል (ኢየሱስ) (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection