Song Lyrics

ከእንግዲህማ

Yosef Kassa
Nuroye Bekidan New
ፊቴ የቆመውን ባሕር ያኔ አሳልፎኝ ነበር ዛሬስ ደግሞ ሌላው ቢገጥመኝ በየተራ ቢሰለፍብኝ ዐይኔን ማንከራተቱን ትቼ ልብታ ከበሮዬን አንስቼ የሰልፉ ጌታ ከእኔ ጋር ነው ዛሬም ጠላቴን ሊያዋርደው (2x) ያሻገረኝ ጌታ ያን የትላንቱን (3x) አሁንም ይሰራል ያን ሃይሉን ሳምን (3x) በእውነት ላመልከው ከልቤ ስነሳ (3x) ሁሉን አሳመረው የይሁዳ አንበሳ (3x) አዝ፦ ከእንግዲህማ ወስኗል ልቤ ከእንግዲህማ ምንም ላይፈራ ከእንግዲህማ ጌታ ኢየሱስ እያለ ከእኔ ጋራ ከእንግዲህማ ሌላውን አልሰማም ከእንግዲህማ ከንቱ ነው ከእንግዲህማ እዘምራለው ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና (2x) ፊቴ የቆመውን ባሕር ያኔ አሳልፎኝ ነበር ዛሬስ ደግሞ ሌላው ቢገጥመኝ በየተራ ቢሰለፍብኝ ዐይኔን ማንከራተቱን ትቼ ልብታ ከበሮዬን አንስቼ የሰልፉ ጌታ ከእኔ ጋር ነው ዛሬም ጠላቴን ሊያዋርደው የቆመው ተራራ ፊቴ ተከምሮ (2x) አይመስልም ሚታለፍ እንደሚከብድ ሆኖ (2x) ለእኔ እንጂ ለአምላኬ መቼ አስቸገረው (2x) በተአምራቱ ሁሉን ሜዳ አደረገው (2x) አዝ፦ ከእንግዲህማ ወስኗል ልቤ ከእንግዲህማ ምንም ላይፈራ ከእንግዲህማ ጌታ ኢየሱስ እያለ ከእኔ ጋራ ከእንግዲህማ ሌላውን አልሰማም ከእንግዲህማ ከንቱ ነው ከእንግዲህማ እዘምራለው ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ከልቤ ለእርሱ ምሥጋና ኢየሱስ ጌታ ነውና ኢየሱስ ጌታ ነውና (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection