Song Lyrics

የእኔ ነህ

Yosef Kassa
Nuroye Bekidan New
አዝ፦ የእኔ ነህ (3x) የማለውጥህ ጌታዬ የእኔ ነህ የአንተው ነኝ (3x) የማትተወኝ እኔስ የአንተው ነኝ ምጫዬ ነህ የምወድህ ከአንተ ሌላ ላልፈልግህ ሕይወቴን ለወጥከው ወድሃለው አልከኝ ሰላምን ሰጥተኽኝ ልጅህ አደረከኝ (2x) ማግኘት ማጣቴ መውጣት መውረዴ አይለየኝም ከአንተ ፍቅር እንዴት ይኬዳል ወዴት ይኬዳል ከአንተ ሕይወት ቃል እያለ አልመኘውም አልፈልገውም አንተ የሌለህበትን ዘመኔ ይለቀ ከአንተ ጋር ሆኜ የእውነት የወደድኩህ እኔማ ወዴት እሄዳለው እኔማ ማሄጃም የለኝም እኔማ ከአንተ ተለይቼ እኔማ ሕይወትምሰላም የለኝም (2x) አዝ፦ የእኔ ነህ (የእኔ ነህ) (3x) የማለውጥህ ጌታዬ የእኔ ነህ (የአንተው ነኝ) የአንተው ነኝ (3x) የማትተወኝ (እኔስ የአንተው ነኝ) እኔስ የአንተው ነኝ አልፈልግም ከአንተ ሌላ ምን ሊጠቅመኝ ምን ሊረባ ተመችተኽኛል አንተ የእኔ ፍቅር አንተው ትበቃለህ ብቻህን እግዚአብሔር (2x) ማግኘት ማጣቴ መውጣት መውረዴ አይለየኝም ከአንተ ፍቅር እንዴት ይኬዳል ወዴት ይኬዳል ከአንተ ሕይወት ቃል እያለ አልመኘውም አልፈልገውም አንተ የሌለህበትን ዘመኔ ይለቀ ከአንተ ጋር ሆኜ የእውነት የወደድኩህ (እኔማ) እኔማ ወዴት እሄዳለው እኔማ ማሄጃም የለኝም እኔማ ከአንተ ተለይቼ እኔማ ሕይወትምሰላም የለኝም (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection