Song Lyrics

ስለ ምሕረቱ

Yosef Kassa
Nuroye Bekidan New
አዝ፦ ስለ ምህረቱ ስለ እርሱ ዝና ሰምቼ መጣሁ ሁሉን ተውኩና ከሰማሁት በላይ አዩት ዐይኖቼ እርሱ ጋር ቀረሁ ሕይወት አግኝቼ (2x) እርሱ ጋር ቀረሁ ሰላም አግኝቼ ነፍሴ የወደደችው እርሱን አይሆንላትም ሌላ ነገረ ከእርሱ ጋራ ይዟታል ፍቅር የለም አለች ከቶ እንደእግዚአብሔር ቸርነቱ ምህረቱ የበዛ አይገኝም የለም እንደጌታ አየሁ ምህረቱን አየሁ ቸርነቱን አየሁ ለተጠጋው አየሁ ሰው መውደዱን አየሁ ሁልጊዜ አየሁ ከእኔ ጋራ አየሁ እንደማይተወኝ አየሁ ስም ሲፈራ ለጌታ ለቸርነቱ ለጌታ ምሥጋናን አምጡ ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ ለጌትነቱ ለጌታ ይዘመርለት ለጌታ ይሁን ምትሉ ለጌታ ለቸሩ ጌታ ለጌታ እስኪ እልል በሉ ለጌታ ከዚህም በላይ ለጌታ ለእርሱ ቢሰዋ ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ አዳኝ ነውና አዝ፦ ስለ ምህረቱ ስለ እርሱ ዝና ሰምቼ መጣሁ ሁሉን ተውኩና ከሰማሁት በላይ አዩት ዐይኖቼ እርሱ ጋር ቀረሁ ሕይወት አግኝቼ (2x) እርሱ ጋር ቀረሁ ሰላም አግኝቼ ያ ጠላቴ ሊያጠፋኝ ሲያቅድ በየቀኑ ወጥመዱን ሲያጠምድ ቢሆንለት ሕይወቴን ሊያጠፋ ሳያቋርጥ እጅግ ብዙ ለፋ ኢየሱሴ ከእኔ ጋር ነበረ የጠላቴም ወጥመድ ተሰበረ አየሁ ምህረቱን አየሁ ቸርነቱን አየሁ ለተጠጋው አየሁ ሰው መውደዱን አየሁ ሁልጊዜ አየሁ ከእኔ ጋራ አየሁ እንደማይተወኝ አየሁ ስም ሲፈራ ለጌታ ለቸርነቱ ለጌታ ምሥጋናን አምጡ ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ ለጌትነቱ ለጌታ ይዘመርለት ለጌታ ይሁን ምትሉ ለጌታ ለቸሩ ጌታ ለጌታ እስኪ እልል በሉ ለጌታ ከዚህም በላይ ለጌታ ለእርሱ ቢሰዋ ለጌታ ስለሚገባው ለጌታ አዳኝ ነውና ለቸርነቱ ምሥጋናን አምጡ ስለሚገባው ለጌትነቱ ይዘመርለት ይሁን ምትሉ ለቸሩ ጌታ እስኪ እልል በሉ ከዚህም በላይ ለእርሱ ቢሰዋ ስለሚገባው አዳኝ ነውና
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection