Song Lyrics

ሁሉ በእርሱ ሆነልኝ

Yosef Bekele
Sintun Lawura
አዝ፦ ሁሉ በእርሱ ሆነልኝ (2x) እንደ ጠላቴ/ከሳሼ አልሆነብኝም ጌታ አሸነፈልኝ ሃሌሉያ (2x) ተሻገርኩኝ (2x) አቅፎ ደግፎ አሻገረኝ እጄን ይዞኝ ጌታ እጄን ይዞኝ አዎ እጄን ይዞኝ ኢየሱስ እጄን ይዞኝ አዎ የማደርገው መላ ቢጠፋብኝ በሬን ዘጋሁ ጊታ ብዬ ጮህኩኝ ድንገት መጥቶ ሰላም ይሁን ብሎ አበሳዬን ከላይ አንከባሎ አሳረፈኝ (3x) ይሄ ነው ጌታ እስራቴን የፈታ ይሄ ነው ጌታ ሰንሰለቴን የፈታ አዝ፦ ሁሉ በእርሱ ሆነልኝ (2x) እንደከሳሼ አልሆነብኝም ጌታ አሸነፈልኝ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (2x) አቅፎ ደግፎ አሻገረኝ እጄን ይዞኝ ጌታ እጄን ይዞኝ አዎ እጄን ይዞኝ ኢየሱስ እጄን ይዞኝ አዎ ጽኑ ቅጥር ዙሪያቸውን ቀጥረው እንዳላልፍ በመንገዴ ቆመው አላስገባም ያሉኝ ጠላቶቼ በአንዴ ጩኸት ወደቁ ከእግሮቼ አዩ ዐይኖቼ (3x) ይሄ ነው ጌታ ጠላቶቼን የመታ ይሄ ነው ኢየሱስ ከሳሾቼን የመታ አዝ፦ ሁሉ በእርሱ ሆነልኝ (2x) እንደከሳሼ አልሆነብኝም ጌታ አሸነፈልኝ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (2x) አቅፎ ደግፎ አሻገረኝ እጄን ይዞኝ ጌታ እጄን ይዞኝ አዎ እጄን ይዞኝ ኢየሱስ እጄን ይዞኝ አዎ ያጠላቴ ጦሩን ሰበቀብኝ ከግድግዳ ጋራ ሊያጣብቀኝ ቀስቱን ሁሉ ሰባበረውና አስመለጠኝ ጋሻ ሆነኝና ኢየሱስ ገናና (3x) ይሄ ነው ጌታ ጠላቶቼን የመታ ይሄ ነው ጌታ ከሳሾቼን የመታ አዝ፦ ሁሉ በእርሱ ሆነልኝ (2x) እንደከሳሼ አልሆነብኝም ጌታ አሸነፈልኝ ሃሌሉያ ተሻገርኩኝ (2x) አቅፎ ደግፎ አሻገረኝ እጄን ይዞኝ ጌታ እጄን ይዞኝ አዎ እጄን ይዞኝ ኢየሱስ እጄን ይዞኝ አዎ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection