ከአንተ ወደ ማን እሄዳለሁ ማን አላት ነፍሴ ለሕይወቴ ትርጉም አንተ አይደለህ ወይ ክብሬ ሞገሴ ያለአንተ እንዴት እኖራለሁ እንዴት እሆናለሁ ከውኃ እንደወጣ ዓሣ ያኔ እጠፋለሁ ከአንተ ጋራ መኖር ይሻለኛል ሕይወቴ ነህ አልፈልግም ላጣህ አንተን ከአንተ ጋራ መኖር ይሻለኛል ሰላሜ ነህ አልፈልግም ላጣህ አንተን ዋናዬ ነህ ዋናዪ ነህ እኔስ አልጣህ ዋናዬ ነህ ዋናዬ ነህ እኔስ አልጣህ በሰፈሬ በመንደሬ ድል ልትሰጠን ስትመጣ ጉብኝትህ እንዳያልፈኝ በስፍራዬ እንዳልታጣ ጠብቅሃለሁ ተሰናድቼ ቤቴን መንደሬን አጸዳድቼ ጠብቅሃለሁ ተሰናድቼ ቤቴን መንገዴን አጸዳድቼ ጠብቅሃለሁ ጌታ ተሰናድቼ ቤቴን ጓዳዬን አሃ አጽዳድቼ (2x) አምላኬ ፊትህን እሻለሁ በዚህ ቦታ እንድትዳስሰኝ ለአንድ አፍታ አትለፈኝ ጌታ አትለፈኝ ጌታ አትለፈኝ ኦሆ አትለፈኝ ኦሃ አትለፈኝ አባ አትለፈኝ ኦሆ ጌታ ጌታ አትለፈኝ አትለፈኝ ጸሎቴ ጩሄቴ ሞገስ ያግኝህ ሞገስ ያግኝህ አትለፈኝ አትለፈኝ ያለ አንተ ሕይወት ሕይወት የለኝም አትተወኝ አትተወኝ ያለአንተ ኑሮ አይሆንልኝም አዎ ልቤ እያወቀው መውደቅ መሸነፌን የግብዝነቴ ታገለው መንፈሴ አስመስሎ መኖር በቃ ይበቃኛል ለውጠኝ አባቴ ሕይወት ይሻለኛል ይሻለኛል ሕይወት ይሻለኛል (2x) አትለፈኝ ኦሆ አትለፈኝ ኦሆ ሽንገላ ተሞልቶ አቤት አንደበቴ ጉልበቴን ጨረስኩት ባዶ ሆነ ቤቴ ያው ከነድካሜ ፊትህ ወድቄያለሁ ለፈቃዴ አትስጠኝ እለመንሃለሁ ሁሉን ልጣ አንተን ከማጣ አባ አንተን ከማጣ ሁሉ ይቅር አንተ ከምትቀር አባ አንተ ከምትቀር (2x) አንተው ትሻለኛለህ አንተው ትበቃኛለህ ነፍሴን ለአንተ ሰጥቻለሁ አባ ተማርኬያለሁ ተማርኬያለሁ ተማርኬያለሁ (2x)