ገመዴ ባማረ ውብ ስፍራ ወደቀችልኝ (2x) እርስቴም በእርሱ በኢየሱሴ ተዋበችልኝ (2x) እፎይ አሰኘኝ ጌታ ቤቴ ገብት መራራ የሆነውን ታሪኬን ለውጦ (2x) አዝ፦ መጐብኛዬ ዘመን መጣ ቀን ወጣልኝ በዚህ ጌታ አርፌያለሁ በዓለቱ ላይ ሲደርስልኝ ጌታ ከላይ ጌታ ከላይ ከላይ (4x) በምድረበዳ ውስጥ ከአለት ውኃ አፍልቆ እኔን አረካልኝ መገፋቴን አይቶ የዘመናት ለቅሶ እምባ ታበሰልኝ ልዑል ከዙፋኑ ለእኔ ሲነሳልኝ ምሥጋና አሄ ምሥጋና አሄ አሄ ምሥጋና አሄ ኢየሱስ ጌታዬ አምልኮ አሄ አምልኮ አሄ አሄ አምልኮ አሄ ለኢየሱስ ጌታዬ ኢየሱስ ጌታዬ (4x) አዝ፦ መጐብኛዬ ዘመን መጣ ቀን ወጣልኝ በዚህ ጌታ አርፌያለሁ በዓለቱ ላይ ሲደርስልኝ ጌታ ከላይ ጌታ ከላይ ከላይ (4x) መጐብኛዬ ጊዜው ዘመን መጥቶልኛል የሃዘኑ ጊዜ አልፎ ደስታ ቤቴ ሞልቷል ጠላት ዐይኑ እያየ ይሄው ጉብኝቴ አከናወነልኝ ሁሉንም አባቴ ምሥጋና አሄ ምሥጋና አሄ አሄ ምሥጋና አሄ ኢየሱስ ጌታዬ ዝማሬ አሄ ዝማሬ አሄ አሄ ዝማሬ አሄ ለኢየሱስ ጌታዬ ኢየሱስ ጌታዬ (6x)