እርሱ ሲከፍት የሚዘጋ ማነው (3x) ኢየሱሴ ዛሬም ኤልሻዳይ ነው (3x) ዛሬም ኤልሻዳይ ነው (4x) የነሃሱን ደጅ ሰብሮ መወርወሪያውንም ቆርጦ አሻገረኝ ጌታ ሰንሰለቴን እየፈታ ዛሬም ኤልሻዳይ ነው (4x) እልፍ ይሁን ይደርደር በገና (2x) ሞትን ላሸነፈ ገናና ኢየሱስ ገነና ሆ እልፍ ይሁን ይደርደር በገና (2x) ሰይጣንን ለቀጣ ገናና ኢየሱስ ገናና ሆ ኢየሱስ ገናና ሆ (4x) አሃ ገናና ኦሆ ገናና (2x) የሞትን መውጊያ ቀስቱን ሰብሮታል በትንሳኤው ሃይል ከሞት ተነስቷል ሰይጣንን ጣለው አናቱን መትቶ እርሱ ከፍ አለ ሁሉን ድል ነስቶ (5x) ጌታ ብቻውን ጌታ ንጉሥ ብቻውን ንጉሥ ሃያል የሚመስለው የታል የሚመስለው የታል (2x) የሚመስለው የታል (4x) እልፍ ይሁን ይደርደር በገና (2x) ሞትን ላሸነፈ ገናና ኢየሱስ ገነና ሆ እልፍ ይሁን ይደርደር በገና (2x) ሰይጣንን ለቀጣ ገናና ኢየሱስ ገናና ሆ ኢየሱስ ገናና ሆ (4x) አሃ ገናና ኦሆ ገናና (2x) የሞትን አዋጅ በአዋጅ ሽሮ እኔን አዳነኝ ጠላቴን ጥሎ ታዲያ ለነገ ምን ያሰጋኛል ኢየሱስ ጌታ አሸንፎታል (5x) እርሱ ሲከፍት የሚዘጋ ማነው (3x) ኢየሱሴ ዛሬም ኤልሻዳይ ነው (3x) ዛሬም ኤልሻዳይ ነው (4x) የነሃሱን ደጅ ሰብሮ መወርወሪያውንም ቆርጦ አሻገረኝ ጌታ ሰንሰለቴን እየፈታ ዛሬም ኤልሻዳይ ነው (፲2x)