አዝ፦ እግዚአብሔር ትልቅ ነው (2x) ኦሆሆ ምሥጋናውም ብዙ ነው (2x) ሃሌሉያ ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ስራውም ታላቅና ድንቅ ችሎታው ከአይመሮ በላይ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (2x) የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ ሰማያት በውበቱ እጅጉን አማሩ ቀ???ያት የእግዚአብሔርን ድንቁን ተናገሩ መንገዱ ጻድቅና እውነት ነው ወዳጄ እኩያ አይኖረውም ትልቅ ነው ጌታዬ አምሳያ አይኖረውም ትልቅ ነው ጌታዬ አዝ፦ እግዚአብሔር ትልቅ ነው (2x) ኦሆሆ ምሥጋናውም ብዙ ነው (2x) ሃሌሉያ ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ስራውም ታላቅና ድንቅ ችሎታው ከአይመሮ በላይ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (2x) የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ ግዛቱ እጅግ ሰፊ ማንም አይወስነው መንግሥቱ የዘለዓለም ዙፋኑ ጽኑ ነው መርማሪ ነው እርሱ ግን አይመረመርም እግዚአብሔር ከማንም ጋር አይወዳደርም ጌታዬ ከምንም ጋር ዐይነጻጸርም አዝ፦ እግዚአብሔር ትልቅ ነው (2x) ኦሆሆ ምሥጋናውም ብዙ ነው (2x) ሃሌሉያ ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ስራውም ታላቅና ድንቅ ችሎታው ከአይመሮ በላይ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (2x) የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ ጠቢባን ያልተረዱት የጥበብ ፈጣሪ አምላኬ ብቻ እኮ ነው ሁሉን አሳዳሪ ድንቅ ነው አመራሩ ሁሉ ይገዛለታል ችሎታው የእግዚአብሔር ከመታወቅ ያልፋል ጥበቡ የእግዚአብሔር ከመታወቅ ያልፋል አዝ፦ እግዚአብሔር ትልቅ ነው (2x) ኦሆሆ ምሥጋናውም ብዙ ነው (2x) ሃሌሉያ ብቻውን ተዐምራት የሚያደርግ ስራውም ታላቅና ድንቅ ችሎታው ከአይመሮ በላይ የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ (2x) የእኔ ጌታ ነው ኤልሻዳይ የእኔ ኢየሱስ ነው ኤልሻዳይ