Song Lyrics

ደግነቱ ብዛቱ

Yosef Bekele
Mahitemen Yefetah
አዝ፦ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ የነፍሴ ኢየሱስ ሃሌሉያ ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ አባቴ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ሃሌሉያ ጨለማዬ በርቶልኛል ሸክም ከላዬ ወድቆልኛል አባቴ ነው የረዳኝ በድካሜም ያገዘኝ (2x) አዎ መታሰቢያ አግኝቻለሁ በኢየሱሴ ታይቻለሁ እርሱ ጋሻ ምርኩዜ ነው የመዳኔ ቀንዴ እርሱ ነው (2x) አዝ፦ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ የነፍሴ ኢየሱስ ሃሌሉያ ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ አባቴ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ሃሌሉያ ክቡር ደሙ ፈሶልኛል ኀጢአቴን አጥቦልኛል እርሱ እራሱ ወደደኝ ወደእራሱ አስጠጋኝ (2x) አዎ ያን ዕዳዬን ከፈለልኝ ከአብ ጋራ አስታረቀኝ ፍቅሩ ብዙ የእኔ ጌታ ውሎልኛል ብዙ ውለታ (2x) አዎ አዝ፦ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ የነፍሴ ኢየሱስ ሃሌሉያ ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ አባቴ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ሃሌሉያ በክፉ ቀን መሸሸጊያ አለቴ ነው መደበቂያ እጁ ሁሌም ይጋርደኛል ከፍላጻም ሰውሮኛል (2x) አዎ በረሃብ ዘመን እርካታዬ ጥጋቤ ነው አለኝታዬ ሥጋት ከቶ አይገባኝም ትምክቴ ነው ለዘለዓለም/መድሃኒዓለም (2x) አዎ አዝ፦ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የጌታዬ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ ደግንቱ እጅግ ብዛቱ ደግነቱ የአባብዬ ደግነቱ እጅግ ብዛቱ አቤት ደግነቱ አዎ ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ለእኔስ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ የነፍሴ ኢየሱስ ሃሌሉያ ኦ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ ልዩ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ አባቴ ኢየሱስ ድንቅ ኢየሱስ የሕይወቴ ንጉሥ ሃሌሉያ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection