Song Lyrics

ያሻግራል ማዶ

Yosef Bekele
Mahitemen Yefetah
አዝ፦ ከቁጥር አለፈ በዛ (2x) ምህረቱ ተዐምራቱን አየሁ በዐይኔ (2x) በየዕለቱ አምላኬ አቤቱ (4x) ብዙ ተዐምራቱ ሚሳሳልኝ የሚወደኝ ነፍሴም የምትወደው የልቤ አምላክ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ እኮ ነው ምህረቱ ቸርነቱ ይከታተሉኛል የእግዚአብሔርን ብርቱ ፍቅር እንዳይ ያደርጉኛል አዎ ሆሆ እባርከዋለሁ (2x) ነፍሴን አፈስለታለሁ አዎ አዝ፦ ከቁጥር አለፈ በዛ (2x) ምህረቱ ተዐምራቱን አየሁ በዐይኔ (2x) በየዕለቱ አምላኬ አቤቱ (4x) ብዙ ተዐምራቱ ፍቅሩ ብዙ ቸሩ ጌታ ጊዜ የማይለውጠው ሁኔታዎች ማያግዱት እኔስ እርሱን አየሁ ሺ አንደበት አይገልጸውም የእርሱን ውለታ ብሰዋለት ምሥጋናዬን ዛሬም በደስታ ሆሆ እባርከዋለሁ (2x) ነፍሴን አፈስለታለሁ አሃ ምሥጋና (3x) ምሥጋናዬ ለባለውለታዬ አሃሃሃ ታብሶልኛል እምባዬ አሃሃሃ ለባለውለታዬ አሃሃሃ ተከፍሎልኛል ዕዳዬ አሃሃሃ አዝ፦ ያሻግራል ማዶ ያሻግራል ያሻግራል ውዴ ያሻግራል ታሻግራል ማዶ ያሻግራል ያሻግራል ሁሉን ያሻግራል ተሻገርኩት እኔስ በምሥጋና አየሁኝ ክንዶቹን እንደገና አምላኬ ገናና (5x) ታላቁን ቀይ ባሕር በድንቅ የከፈለ ህዝቡን በተዐምር በድል ያሻገረ ያ የቀድሞው ክንዱ መቼ ደከመና አየሁኝ ሲያሻግር ህዝቡን በምሥጋና (2x) አዝ፦ ያሻግራል ማዶ ያሻግራል ያሻግራል ውዴ ያሻግራል ታሻግራል ማዶ ያሻግራል ያሻግራል ሁሉን ያሻግራል ተሻገርኩት እኔስ በምሥጋና አየሁኝ ክንዶቹን እንደገና አምላኬ ገናና (5x) አስፈሪውን ማዕበል በስልጣንአዘዘው የሚናወጠውን ወጀብ ጸጥ አደረገው እኔም አመለጥኩኝ በክንዶቹ ብርታት ልውደቅ በእግሮቹ ስር እጥፍ ልስገድለት አሃ ይህም አነሰበት አዝ፦ ያሻግራል ማዶ ያሻግራል ያሻግራል ውዴ ያሻግራል ታሻግራል ማዶ ያሻግራል ያሻግራል ሁሉን ያሻግራል ተሻገርኩት እኔስ በምሥጋና አየሁኝ ክንዶቹን እንደገና አምላኬ ገናና (5x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection