አዝ፦ ጽኑ ነው መሰረቴ ዐይናወጥ አለቴ አምባ ነው ለእኔስ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ኢየሱስ) እኔስ ክፉን አልፈራም ጐርፉም አያሰጋኝም ተተክያለሁ ለዘለዓለም (2x) አው በአደባባዩ ለዘለዓለም (2x) የማይናወጥ ጽኑ መሰረት ኢየሱስ አለኝ የማዕዘን?? አዎ?? ከቶ አልሰጋም ሁሉ በከፋ ቃሉ አያረጅም አለኝ ተስፋ ምርኩዝ መጠጊያ ላዘመሙት ጽናት ይሆናል ለደከሙት (2x) አዝ፦ ጽኑ ነው መሰረቴ ዐይናወጥ አለቴ አምባ ነው ለእኔስ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ኢየሱስ) እኔስ ክፉን አልፈራም ጐርፉም አያሰጋኝም ተተክያለሁ ለዘለዓለም (2x) አው በአደባባዩ ለዘለዓለም (2x) መልካም ኧረና ቤዛ ለዓለም በቤቱ ተክሎ የሚያለመልም እርሱ እያለልኝ ምን ያሰጋኛል ዘለዓለም ቤቱ ያኖረኛል ምርኩዝ መጠጊያ ላዘመሙት ጽናት ይሆናል ለደከሙት (2x) አዝ፦ ጽኑ ነው መሰረቴ ዐይናወጥ አለቴ አምባ ነው ለእኔስ መድሃኒቴ (መድሃኔቴ ኢየሱስ) እኔስ ክፉን አልፈራም ጐርፉም አያሰጋኝም ተተክያለሁ ለዘለዓለም (2x) አው በአደባባዩ ለዘለዓለም (2x) አለት ላይ ያጸና ያን ቤቱን ያነጸ ያን ቤቱን (በኢየሱስ ላይ) እርሱ ነው ልባም ሰው በእውነቱ ልባም ሰው በእውነቱ (3x)