አዝ፦ ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (3x) ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (3x) አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (2x) ታሪኬን ለወጠው ይኸው እንደገና አንደበቴን ሞላ አዲስን ምሥጋና ዘምር ዘምር አለኝ ውስጤን ቀሰቀሰው የኢየሱሴን ፍቅሩን ውለታውን ሳየው ውለታውን ሳየው ሃሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (2x) አዝ፦ ኦ ምህረቱ ምህረቱ አጸናኝ በቤቱ አዎ አአአ ላመስግነው ላመስግነው አባቴ ልዩ ነው አዎ ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (3x) ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (3x) አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (2x) ልቤ መልካም ነገር አቤት??? ካፈለቀ የልዑሉን ውበት ሁሌ እያደነቀ ሞገስ በከንፈሩ ይፈሳል ወዳጄ ፍቅሩ እንደ ጠል ነው ደስ ይላታል ነፍሴ (2x) አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (2x) አዝ፦ ኦ ምህረቱ ምህረቱ ተከለኝ በቤቱ አዎ አአአ ላመስግነው ላመስግነው ኢየሱሴ ልዩ ነው አዎ ኦ በምሥጋና በዝማሬ ልቀኝለት ዛሬም ክብሬ አ ላመስግነው ይህን ጌታ ስለበዛ የእርሱ ውለታ (3x) አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (2x) ዙሪያዬ ሲጨልም ነገር ሲሆን ግራ የማደርገው ጠፍቶኝ አምላኬን ስጣራ ጩኸቴን ሰማና ይሄው ሰው አደረገኝ (2x) አሃሃ ውለታው ኦሆሆ ውለታው (2x) አዝ፦ ኦ ምህረቱ ምህረቱ አቆመኝ በቤቱ አዎ አአአ ላመስግነው ላመስግነው አባቴ ፍቅር ነው አዎ አባቴ ፍቅር ነው አሃ አባቴ ፍቅር ነው አዎ አባቴ ልዩ ነው አሃ አባቴ ልዩ ነው አዎ ኢየሱሴ ልዩ ነው አሃ ኢየሱሴ ልዩ ነው አዎ (2x)