Song Lyrics

ሃገሬ

Yosef Bekele
Kidisina Le Egziabher
ዛሬም አለኝ ምሥጋና ሆ ዛሬም አለኝ ምሥጋና አምላኬ እኮ ነው ገናና ገናና አዎ ዛሬም ገናና (3x) ኢየሱስ ገናና (2x) አዝ፦ ከለላዬ የእኔ አለኝታ በአንተ አለፍኩት ስንቱን ጌታ በአንተ አለፍኩት አዎ ስንቱን ጌታ (2x) ንጉሥ ያከብረው ዝነድ እርሱ ለወደደው (2x) ይህ ይደረጋል ከልካይ ኧረ ማነው (2x) በንጉሥ ፈረስ ላይ ያስቀምጠውና (2x) ይሸላልመዋል ዘይት ቀባና (2x) አዝ፦ ከለላዬ የእኔ አለኝታ በአንተ አለፍኩት ስንቱን ጌታ በአንተ አለፍኩት አዎ ስንቱን ጌታ (2x) በጉልበትህ ጽናት ሁሉን የምትገዛ (2x) አንተ አይደለህም ወይ የዓለም ሁሉ ቤዛ (2x) ዛሬም ተማምኜ በጥላህ አድራለሁ (2x) ንተ እያለህልኝ ኧረ ምን እሆናለሁ (2x) አዝ፦ ከለላዬ የእኔ አለኝታ በአንተ አለፍኩት ስንቱን ጌታ በአንተ አለፍኩት አዎ ስንቱን ጌታ (2x) ወሮታው ምን ይሆን ለአምላኬ ውለታ (2x) እስኪ ከፍ አድርጉልኝ ኢየሱሴን በዕልልታ (2x) ወሮታው ምን ይሆን ለአምላኬ ውለታ (2x) እስኪ ከፍ አድርጉልኝ ኢየሱሴን በዕልልታ (2x) ጭብጨባም ለጌታ (2x) አዎ ዕልልታም ለጌታ (2x) ጭብጨባም ለጌታ (2x) አዎ ዕልልታም ለጌታ (2x) ጭብጨባም ለጌታ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection