Song Lyrics

በአንተ ደስ ይለኛል

Yosef Bekele
Balewuletaye Geta
አዝ፦ አምልኮና ስግደት የተገባህ (የተገባህ) የተገባህ ነህ አልፋና ኦሜጋ መጀመሪያ (መጀመሪያ) መጨረሻ የለህ (2x) (መንፈስ ቅዱስ) ክቡር ነህ ቅዱስ ነህ ጌታ (መንፈስ ቅዱስ) አመልክሃለሁኝ ጠዋት ማታ (መንፈስ ቅዱስ) አምላኬ ነህ አንተ ፈጣሪ (መንፈስ ቅዱስ) እስትንፋሴ የነፍሴ ሰሪ አዕላፋት ቅዱስ የሚሉህ ሌት ተቀን የሚዘምሩልህ አንተ ነህ አምላኬ/ንጉሤ ገናና ላምልክህ/ላክብርህ ይገባሃልና (2x) አዝ፦ አምልኮና ስግደት የተገባህ (የተገባህ) የተገባህ ነህ አልፋና ኦሜጋ መጀመሪያ (መጀመሪያ) መጨረሻ የለህ (2x) (መንፈስ ቅዱስ) ክቡር ነህ ቅዱስ ነህ ጌታ (መንፈስ ቅዱስ) አመልክሃለሁኝ ጠዋት ማታ (መንፈስ ቅዱስ) አምላኬ ነህ አንተ ፈጣሪ (መንፈስ ቅዱስ) እስትንፋሴ የነፍሴ ሰሪ ዙፋንህ ከጥንት ጅምር ጽኑ ነው ማን ሊደፍረው ቀድሞ ግዛትህ የለው መጨረሻ ታላቅ ነህ አንተ የእኔ ጋሻ የሰላሜ ምንጭ ነህ የእረፍቴ ጌታ በአንተ ደስ ይለኛል አግኝቻለሁ እርካታ አመልክሃለሁ ሁልጊኤ ከነፍሴ አንተ ነህ ንጉሤ ንጉሤ አንተ ነህ ንጉሤ ወድሃለሁ እውድሃለሁ ወድሃለሁ እወድሃለሁ አምላኬ ነህ ንጉሤ ነህ አንተን ሾሜሃለሁ የግሌ ነህ የራሴ ነህ አንተን መርጫለሁ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection