ከልብ የሆነ ምሥጋናዬን ልሰዋ በፊትህ ጌታዬ ከልብ የሆነ አምልኮዬን ልሰዋ በፊትህ ጌታዬ ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ አምልኮዬን ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ አምልኮዬን ልሰዋ ምሥጋናዬን ልሰዋ አምልኮዬን (2x) ሁኔታን አይቼ በገና አላነሳም ሞላ አልሞላም ብዪ አምልኮ አልቀንስም የለት ነው ተግባሬ ስምህን ማወደስ ጌታ አንተ ስትከብር ይለኛል ደስ ደስ (2x) ምሥጋናን ሚሰዋ ስምህን ያከብረዋል ማዳንህን ደግሞ በምሥጋናው ያወራል (2x) ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ አምልኮዬን ከሥም ሁሉ በላይ ታላቅ ሥም ይዘሃል በሰማዩ ስፍራ በክብር ተቀምጠሃል ፍጥረት ይስገድልህ ፍጥረት ያመስግንህ መላዕክት ለስምህ ለክብርህ ይስገዱልህ (2x) ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ አምልኮዬን ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (2x) ልሰዋ አምልኮዬን ልሰዋ ምሥጋናዬን ልሰዋ አምልኮዬን (2x)