አምላኬን ልፈልግ በጠዋት በማታ (2x) ጽድቁን ብቻ . (1) . መሽቶም እስኪነጋ (2x) አምላኬን ልፈልግ በጠዋት በማታ (2x) ጽድቁን ብቻ . (1) . መሽቶም እስኪነጋ (2x) ጽድቁን ነው ዛሬም መራቤ ጽድቁን ነው ነገም ጥማቴ ጽድቁን ነው ሁሌም/ዛሬም ረሃቤ የምድሩ ትርፍ ነው ለእኔ (2x) በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን ማሰብ ይሻል አይደለም ወይ ከዚህ ዓለም ነገር ይሄ ሚስጥር ገብቶኝ የምድሩን ንቄያለሁ ክብርህን ሳይ ብቻ እኔስ እጠግባለሁ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪን ማሰብ ይሻል አይደለም ወይ ከዚህ ዓለም ነገር ይሄ ሚስጥር ገብቶኝ የምድሩን ንቄያለሁ ጽድቁን ብቻ ሳስብ እኔስ እጠግባለሁ አይበልጥም ወይ (4x) ጌታ አይሻልም ወይ አይበልጥም ወይ (4x) ጌታ አይሻልም ወይ ስለምድር ሳስብ ለሚያልፈው ስጨነቅ ዓመታት አለፉ ብዙ ለፋሁ ደከምኩ አሁን በልጦብኛል የላዩ ተስፋዬ አይረባኝም አወቅኩ የምድሩን መቆፈሬ (2x) አይበልጥም ወይ (4x) ጌታ አይሻልም ወይ አይበልጥም ወይ (4x) ጌታ አይሻልም ወይ አይበልጥም ወይ (4x) ጌታ አይሻልም ወይ አይበልጥም ወይ (4x) ጌታ አይሻልም ወይ