አዝ፦ ድንቅ ነው ያረገልኝ ጌታ ለእኔ ድንቅ ነው የሰራልኝ ኢየሱስ ለእኔ ምን ብዬ ልናገረው ምን በዬ ልመልሰው ውለታው እጅግ ብዙ ነው ምን ብዬ ልናገረው ምን በዬ ልመልሰው ውለታው ከአይምሮ በላይ ነው (2x) አለኝ ምሥጋና አለኝ ክብር አለኝ ዕልልታ አለኝ ክብር ይክበር እግዚአብሔር (2x) በለቅሶ ዘርን የዘራሁት (አሃ) አምላኬ ባየልኝ ብዬ ያልኩትን (አሃ) ያዘሩን ማቄን አወለቀና (አሃ) ሳቅ ሆነ ቤቴ ጌታ ገባና አሃ ጌታ ገባና (2x) ያደረገው (አሃ)እጅግ ብዙ (አሃ) ለውለታው (አሃ) ምሥጋና አብዙ (አሃ) የሰራልኝ (አሃ) እጅግ ብዙ (አሃ) ለውለታው (አሃ) ምሥጋና አብዙ (አሃ) እንዲህ በሉ (አሃ) አመስግኑ (አሃ) ዕልል በሉ (አሃ) (2x) የደስታ ቀን ነው ዛሬ የምሥጋና የዝማሬ (4x) አዝ፦ ድንቅ ነው ያረገልኝ ጌታ ለእኔ ድንቅ ነው የሰራልኝ ኢየሱስ ለእኔ ምን ብዬ ልናገረው ምን በዬ ልመልሰው ውለታው እጅግ ብዙ ነው ምን ብዬ ልናገረው ምን በዬ ልመልሰው ውለታው ከአይምሮ በላይ ነው አለኝ ምሥጋና አለኝ ክብር አለኝ ዕልልታ አለኝ ክብር ይክበር እግዚአብሔር (2x) ለምስኪኑ ሰው ምንጭ አፍልቀሃል ለደካከመው ሞገስ ሆነሃል ምድረ በዳውን ያለመለምከው በቅኔ መዝሙር ስምህን ያክብረው አሃ ስምህን ያክብረው (2x) የደስታ ቀን ነው ዛሬ የምሥጋና የዝማሬ (4x) ያደረገው (አሃ)እጅግ ብዙ (አሃ) ለውለታው (አሃ) ምሥጋና አብዙ (አሃ) የሰራልኝ (አሃ) እጅግ ብዙ (አሃ) ለውለታው (አሃ) ምሥጋና አብዙ (አሃ) እንዲህ በሉ (አሃ) አመስግኑ (አሃ) ዕልል በሉ (አሃ) (2x)