ዓይኖቼን አንስቼ ወደ አምላኬ ሳይ እረዳት ፍለጋ ሳይ ወደ ሰማይ መጣልኝ መጣልኝ ኢየሱስ መጣልኝ መጣልኝ መጣልኝ ኢየሱስ መጣልኝ አዝ፦ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ (2x) ሃዘን ልቤን ጐድቶት ትካዜ በዝቶ አለኝ ያልኩት ወዳጅ ከአጠገቤ ጠፍቶ ቀኑ ሲጨላልም ግራ ተጋብቼ ኢየሱስ ሲመጣ አየሁት በዓይኖቼ (2x) አዝ፦ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ (2x) አይጥልም (5x) ጌታ ዘመድ ቢጠፋ ወዳጅ ቢጠፋ የቅርብም ያሉት ከጐን ቢታጣ አይተውም (4x) ጌታ የቅርብም ያሉት ከጐን ቢታጣ የልብም ያሉት ከጐን ቢጠፋ ዓይኖቼን አንስቼ ወደ አምላኬ ሳይ እረዳት ፍለጋ ሳይ ወደ ሰማይ መጣልኝ መጣልኝ ኢየሱስ መጣልኝ መጣልኝ መጣልኝ ኢየሱስ መጣልኝ አዝ፦ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ (2x) ያለፈው ኑሮዬን ደግሜ ላላየው የፍቅሩ ዘይት ልቤን እያራሰው ነገዬን ሰጥቼው ለታማኙ ጌታ እዘምራለሁኝ ባርኮኛል በደስታ (2x) አዝ፦ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ ኢየሱስ አለ ኢየሱስ አለ ማን አለኝ ላለ (2x)