Song Lyrics

በድል በድል

አዝ፦ በድል በድል (2x) እያሳለፈኝ ቆምኩ በተዓምር እያስበለጠኝ በቸርነቱ ያዘምረኛል ሌጀራ. (1) . ቤቱ (2x) አቤቱ አቤቱ በዛ ቸርነቱ (4x) ጠላቶች በእኔ ላይ ሲማማሉ የሚረዳው የታል ሲሉ (2x) ረዳቴ ከሰማይ ወረደልኝ አለሁልህ ልጄ እያለኝ አለሁልህ ልጄ እያለኝ (2x) በፍቅርህ ብዛት በቸርነትህ እኔስ አለፍኩኝ በአባትነትህ ለነገ ደግሞ ዋስትናዬ ነህ ስጋት አይገባኝ ጌታዬ በአንተ (2x) አዝ፦ በድል በድል (2x) እያሳለፈኝ ቆምኩ በተዓምር እያስበለጠኝ በቸርነቱ ያዘምረኛል ሌጀራ. (1) . ቤቱ (2x) አቤቱ አቤቱ በዛ ቸርነቱ (4x) ከአስፈሪው መንገዴ ታደከኝ በእጆችህ ይዘኸኝ (2x) ወጥመድ ተሰበረ አመለጥኩኝ በእጆችህ ይዘኸኝ በእጆችህ ይዘኸኝ (2x) በፍቅርህ ብዛት በቸርነትህ እኔስ አለፍኩኝ በአባትነትህ ለነገ ደግሞ ዋስትናዬ ነህ ስጋት አይገባኝ ጌታዬ በአንተ (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection