Song Lyrics

ጌታ ካንተ ወደት

ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ አንተ ዘንድ ቃል አለ ከአንተ ዘንድ ሕይወት አለ (2x) ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ አንተ ዘንድ ቃል አለ ከአንተ ዘንድ ሕይወት አለ (2x) ከአንተ ዘንድ የበላ ከአንተ ዘንድ የጠጣ መቼም አይራብም መቼም አይጠማ የሕይወት ውኃ ነህ የሕይወት ምንጭ እረክቶ ይኖራል ጌታ ከአንተ እጅ (2x) አንተ ዘንድ ቃል አለ ከአንተ ዘንድ ሕይወት አለ (2x) ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ ጌታዬ ከአንተ ወዴት እኔ እሄዳለሁ አንተ ዘንድ ቃል አለ ከአንተ ዘንድ ሕይወት አለ (2x) መድሃኒት ብዬ/እያልኩ እኔ እጣራለሁ ሕይወት በአንተ ብቻ እኔስ አግኝቻለሁ ከቶ አልሻም እና ከአንተ ወዲያ ለእኔ አንተ ብቻ ግዛኝ ቀሪውን ዘመኔ (2x) አንተ ዘንድ ቃል አለ ከአንተ ዘንድ ሕይወት አለ (2x) የሕይወት ምንጭ ነህ የሕይወት ምንጭ (4x) የሕይወት ምንጭ ነህ የሕይወት ምንጭ (4x) መድሃኒቴ እያልኩ እኔ እጣራለሁ ሕይወት በአንተ ብቻ እኔስ አግኝቻለሁ (2x) የሕይወት ምንጭ ነህ የሕይወት ምንጭ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection