Song Lyrics

ድኛለሁ በምህረቱ

አዝ፦ እንደው በምህረቱ ድኛለሁ ድኛለሁ እንደው በምህረቱ ድኛለሁ ድኛለሁ የዘለዓለም ሕይወትን በነጻ አግኝቻለሁ (2x) ሳለፋ (ጌታ አዳነኝ) ሳልደክም (ጌታ አዳነኝ) በፍቅሩ (ጌታ አዳነኝ) በምህረቱ (ጌታ አዳነኝ) የዘለዓለም ሕይወትን በነጻ ሰጠኝ አሃ (2x) በጨለማ እንዳልኖር ሚስጥሩን እንዳቀው አሃሃ ጌታን እንዳቀዉ (2x) አሃ የእግዚአብሔር ጥበብ ኢየሱስ ገለጠው አሃሃ ጌታን እንዳቀው (2x) አሃ የማይጠፋ ብርሃን በቤቴ በራልኝ አሃሃ ጌታን በራልኝ (2x) አሃ ሞት የነበርኩትን በሕይወት አቆመኝ አሃሃ በይወት አኖረኝ (2x) አሃ በኃጢአት የሞት ሰው ነበርኩማ ሞት ነበርኩማ ምህረቱ ተገልጦ አዳነኝማ አዳነኝማ (2x) አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል መቼም ላይጠላ አላይም ሌላ (4x) አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ አላይም ሌላ (3x) ከኢየሱስ ሌላ አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ አላይም ሌላ (4x) አዝ፦ እንደው በምህረቱ ድኛለሁ ድኛለሁ እንደው በምህረቱ ድኛለሁ ድኛለሁ የዘለዓለም ሕይወትን በነጻ አግኝቻለሁ (2x) ሳለፋ (ጌታ አዳነኝ) ሳልደክም (ጌታ አዳነኝ) በፍቅሩ (ጌታ አዳነኝ) በምህረቱ (ጌታ አዳነኝ) የዘለዓለም ሕይወትን በነጻ ሰጠኝ አሃ (2x) የዓለምን ጥበብ ከንቱነት ሊያሳፍር አሃሃ ጌታ ሊያሳፍር (2x) አሃ ኢየሱስ ልኮ በሕይወት አኖረኝ አሃሃ በሕይወት አኖረኝ (2x) አሃ እውነትና መንገድ ብርሃን ሆነልኝ አሃሃ ሕይወት ሆነልኝ (2x) አሃ የማይጠፋን ርስት ጌታ አዘጋጀልኝ አሃሃ አዘጋጀልኝ (2x) አሃ በኃጢአት የሞት ሰው ነበርኩማ ሞት ነበርኩማ ምህረቱ ተገልጦ አዳነኝማ አዳነኝማ (2x) አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል መቼም ላይጠላ አላይም ሌላ (4x) አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ አላይም ሌላ (3x) ከኢየሱስ ሌላ አላይም ሌላ (2x) አንዴ ወዶኛል ጌታ ላይጠላ አላይም ሌላ (4x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection