ምኔን አይተህ ወደድከኝ ምኔን አይተህ ወደድከኝ ጌታ ይቅር አልከኝ (2x) ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (2x) ቀየርከውና ጸያፍ ታሪኬን ልጄ ነህ አልከኝ ቸሩ አባቴ የልጅነት ሥልጣን ሰጥተኸኝ የእኔ ነህ ብለህ ወራሽ አደረከኝ (2x) ኧረ እንዴት (2x) ኧሬ እንዴት ወደድከኝ ኧረ እንዴት (2x) ኧረ እንዴት አየኸኝ (2x) ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (2x) ይሄ ነው ብዬ የምቆጥረው ጽድቅ እንኳን የለኝ ከእኔ ምለው ጽድቅ ሆነህልኝ ሞትክልኝ ጌታ ምን ቃላት አለኝ ለአንተስ ውለታ (2x) ኧረ እንዴት (2x) ኧሬ እንዴት ወደድከኝ ኧረ እንዴት (2x) ኧረ እንዴት አየኸኝ (2x) ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (2x) ምኔን አይተህ ወደድከኝ ምኔን አይተህ ወደድከኝ ጌታ ይቅር አልከኝ (2x) ሰው አደረከኝ ጌታ ሰው አደረከኝ ሰው አደረከኝ ኢየሱስ ሰው አደረከኝ (2x)