Song Lyrics

ኢየሱስ ይበልጣል

በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ይበልጣል በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ይበልጣል ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል (2x) የደስታ ምንጭ ነህ የማይደፈርስ (2x) የማያልቅ ፍቅር ነህ ማይለዋወጥ (2x) ዛሬ ታይቶ የማይጠፋ ዘላቂ ነው ሁሌም ደስታ (2x) አይለካም አይለካም (3x) አሃሃሃ አይወዳደርም አሃሃሃ አይመዘን አይለካም አሃሃሃ ይለያል ከሁሉም አሃሃሃ ይበልጣል የእኔ ጌታ ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል (2x) ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ጌታዬ ይበልጣል ኢየሱስ ይበልጣል ጌታዬ ይበልጣል እውነተኛ ሰላም በዕንቁ አይለካም (2x) እውነተኛ ደስታ በወርቅ አይገዛም (2x) በፍቅር ቢሆን በሰላም በምህረት በትዕግሥት በደግነት በሕይወት አይለካም አይለካም (3x) አሃሃሃ አይወዳደርም አሃሃሃ አይመዘን አይለካም አሃሃሃ ይለያል ከሁሉም አሃሃሃ ይበልጣል የእኔ ጌታ ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል (2x) በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ይበልጣል በዓለም ካለው ይልቅ በእኔ ያለው ይበልጣል ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል ጌታዬ ከሁሉ ይበልጣል (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection