ጌታ ያየለትን ሳይወርስ አይመለስም (2x) የሕያው አምላክ ጭፍራ በምድረ በዳ አይቀርም (2x) ሙዋርትኞቹማ በእስራኤል ላይ አይሰራም አስማትም በያቆብ ላይ የለም (2x) አዝ፦ ገና እንወርሳለን ገና ከ እግዚአብሔር አፍ ቃል ወጥቷልና (2x) ከህልሙ የሚያኑን??? እናያለን ያሉ (2x) እየተዘባበቱ ጉድጓድ ውስጥ የጣሉት (2x) ዮሴፍ በሕይወት አለ ብለው እስኪያወሩ (2x) አምላኬ አሳያቸው በድንቅ አሰራሩ (2x) ቀስተኞች ቢያስቸግሩትም ቢነድፉት እጅጉም ቢቃወሙትም የያዕቆብ አምላክ ክንድ አበረታ በመከራ አገር አፈራው በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎቹ ላይ በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አምላኬ ያፈሳል መንፈሱን ከሰማይ (2x) በነብዩ በእዩኤል የተባለዉ የተስፋው ቃል ለእኛም ነው አዝ፦ ገና እንወርሳለን ገና ከ እግዚአብሔር አፍ ቃል ወጥቷልና (2x) ከህልሙ የሚያኑን??? እናያለን ያሉ (2x) እየተዘባበቱ ጉድጓድ ውስጥ የጣሉት (2x) ዮሴፍ በሕይወት አለ ብለው እስኪያወሩ (2x) አምላኬ አሳያቸው በድንቅ አሰራሩ (2x) ቀስተኞች ቢያስቸግሩትም ቢነድፉት እጅጉም ቢቃወሙትም የያዕቆብ አምላክ ክንድ አበረታ በመከራ አገር አፈራው አዝ፦ ገና እንወርሳለን ገና ከ እግዚአብሔር አፍ ቃል ወጥቷልና (2x) እጅ የምታህል ትንሽ ደመና ብታዩ ዝናቡ እጅግ ነውና (2x) በጊዜው የሚፈጸመውን ቃል የሰማ ለክብሩ አሜን ይበል በጊዜው የሚፈጸመውን ቃል የሰማ በደስታ እሰይ ይበል የዘንዶ ራስ ተቀጥቅጦ የእግዚአብሔር ክብር በኢትዮፕያ በሙላት ተገልጦ አዝ፦ ገና እናያለን ገና ከ እግዚአብሔር አፍ ቃል ወጥቷልና (2x) ገና እንወርሳለን ገና ከ እግዚአብሔር አፍ ቃል ወጥቷልና (2x) ገና እናያለን ገና ከ እግዚአብሔር አፍ ቃል ወጥቷልና (2x)