አዝ፦ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ባይሆን ኖሮ በእነዚህ ዓመታት በክንዱ ደግፎ ባያሻግረኝ ክፉዎቹን ቀናት አጠገቤ ቆሞ ባያበረታኝ በነውጡ ሰዓት ሕያው ሳለሁኝ በዋጠኝ ነበር ጠላቴ እንደቁጣው ጽናት (2x) የአመጽን ፈሳሽ ያደረቀው የጥፋትን እንባ የገደበው ነፍሴን እንደወፍ ከአዳኞች ወጥመድ ያስመለጣት ላኖረኝ ጌታ እስቲ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት (ሃሌሉያ) ሃሌሉ (ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉያ (ኦ ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉሃሌሉያ በመከራዬ ቀን ልመናዬን ሰማኝ ከላይ ከመቅደሱ ረድኤቱን ላከልኝ የጠላቶቼን ከፍታ አስረገጠኝ በማዳኑ እጅግ ደስ አሰኘኝ (2x) (ሃሌሉያ) ሃሌሉ (ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉያ (ኦ ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉሃሌሉያ ለጥርሱ ንክሻ አላደረገኝ ከተደበቀብኝ ወጥመድ አዳነኝ ነፍሴን ከመከራ ሁሉን ላዳናት ለጌታ ለኢየሱስ ዘሬም ይገዛልህ (2x) (ሃሌሉያ) ሃሌሉ (ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉያ (ኦ ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉሃሌሉያ ምንም ያህል ብዙ ወዳጆች ቢኖሩም በመከራ ቀን ግን ማንም አይገኝም ፍፁም ሳይለወጥ ልመናን ሚፈጽም ታማኙ እግዚአብሔር ይክበር ለዘለዓለም ፊቱ ሳይቀየር ልመናን ሚፈጽም ታማኙ እግዚአብሔር ይክበር ለዘለዓለም (ሃሌሉያ) ሃሌሉ (ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉያ (ኦ ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉሃሌሉያ የተግሳጽና የዘለፋው ብዛት አቤት በመከራ ቀን የተግዳሮት አይነት የጠላትን ትዕቢት የጨለማውን ብርታት በአንዲት/በአፉ ቃል ሽሮ ያከብራል በቅጽበት (2x) አዝ፦ እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ባይሆን ኖሮ በእነዚህ ዓመታት በክንዱ ደግፎ ባያሻግረኝ ክፉዎቹን ቀናት አጠገቤ ቆሞ ባያበረታኝ . (1) . ሰዓት ሕያው ሳለሁኝ በዋጠኝ ነበር ጠላቴ እንደቁጣው ጽናት (2x) የአመጽን ፈሳሽ ያደረቀው የጥፋትን እንባ የገደበው ነፍሴን እንደወፍ ከአዳኞች ወጥመድ ያስመለጣት ላኖረኝ ጌታ እስቲ ልሰዋ የምሥጋናን መስዋዕት (ሃሌሉያ) ሃሌሉ (ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉያ (ኦ ሃሌሉያ) ሃሌሉሃሌሉሃሌሉያ