Song Lyrics

የሚበልጠው መንገድ

Workneh Alaro
Amelkewalew
ሥራችንን ለእሳት መቃጠል አሳልፈን ብንሰጥ በመልአክት ልሳን እንኳን ብንናገርም ተራሮችን እስከናፈርስ ነግ ቢኖረንም ፍቅር ግን ከሌለን ኢሄ ሁሉ አይጠቅምም አዝ፦ ከሁሉ የሚበልጠዉ መንገድ መንገድ ፍቅር ነውና በእርሱም ይህን . (1) . (2x) አንዲያ ልጁን እስኪሰጠን . (2) . ከወደደን በደላችንን ሳይቆጥር ከእራሱ ጋር ካስታረቀን ከወንድማማች መዋደድ ነፍሳችንንም አጥተን እንጓዝ ከሁሉ በሚበልጠው መንገድ እያስተዋልን አዝ፦ ከሁሉ የሚበልጠዉ መንገድ መንገድ ፍቅር ነውና በእርሱም ይህን . (1) . (2x) በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል በእግዚአብሔርም በእርሱ ኑሮና ውበት ይታያል ጌታ እርሱ ያለውን ፍቅር ያወቀ ቢኖር ባለ እንጀራውን እንደራሱ ይውደድ በደልን አይቁጠር አዝ፦ ከሁሉ የሚበልጠዉ መንገድ መንገድ ፍቅር ነውና በእርሱም ይህን . (1) . (2x) ዝቅ ዝቅ ማለት መተጣጠብ ሲኖር በፍቅር አንዱ ለሌላው እራሱን ማስገዛት ሲጀምር አቤት የእግዚአብሔር ቤት ውበቱ ልዩ ነው መዓዛው ፍቅር ነውና የርስቱ ዋና መለያው አዝ፦ ከሁሉ የሚበልጠዉ መንገድ መንገድ ፍቅር ነውና በእርሱም ይህን . (1) . (2x) ባለእንጀራችንን እንደ እራሳችን እንውደድ ድካሙን እያየን በድፍረት አንፍረድ እግዚአብሔር ፍቅር ነወና በፍቅር እንኑር ኢሄ ነው መታወቂያው የጌታ ደቀመዝሙር አዝ፦ ከሁሉ የሚበልጠዉ መንገድ መንገድ ፍቅር ነውና በእርሱም ይህን . (1) . (2x) ለእግዚአብሔር ያለን ፍቅር የሚረጋገጠው በአጠገባችን ያለውን ወንድማችንን ስንወደው ነው ጌታ ደስ በሎት መስዕዋታችንን የሚያሸተው በደልን ይቅር የሚል ጥሩ ልብ ሲኖረን ነው አዝ፦ ከሁሉ የሚበልጠዉ መንገድ መንገድ ፍቅር ነውና በእርሱም ይህን . (1) . (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection