አዝ፦ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም እንሄዳልን ለዘለዓለም በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች እንበልጣለን እኛ ግን በአምላካችን በኢየሱስ ሥም እንሄዳልን ለዘለዓለም በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም እንበረታለን የእግዚአብሔር ጠላቶች ከፍ ባሉበት ዘምን እንባችን ፈሰሰ ልዑል ቅዱሳን በማደሪያው መጣ የቁጣው ወላፍን ጠላትም እንደ ጢስ ነጠ. (1) . የሚ. (2) . አዝ፦ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም እንሄዳልን ለዘለዓለም በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች እንበልጣለን እኛ ግን በአምላካችን በኢየሱስ ሥም እንሄዳልን ለዘለዓለም በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም እንበረታለን ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ጻድቃኑን የሚጠሉ ይጸጸታሉ ክንፎቹ በታች የተጠለሉ ብርቱ መጠጊያ ውስጥ ዛሬም አሉ አዝ፦ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም እንሄዳልን ለዘለዓለም በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች እንበልጣለን እኛ ግን በአምላካችን በኢየሱስ ሥም እንሄዳልን ለዘለዓለም በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም እንበረታለን የምንሞት ስንመስል ኢኸው አለን ሃዘንተኞች ስንመስል ደስተኞች ነን በነገር ሁሉ ድል መንሳትን ለሚሰጠን ጌታ ክብር ይሁን አሃ ክብር ይሁን አዝ፦ እኛ ግን በአምላካችን በእግዚአብሔር ሥም እንሄዳልን ለዘለዓለም በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን ከአሸናፊዎች እንበልጣለን እኛ ግን በአምላካችን በኢየሱስ ሥም እንሄዳልን ለዘለዓለም በወደደን ጌታ በመድኃኒታችን ከብርቱዎችም እንበረታለን አሳሳቾች ስንባል እውነተኞች ነን ያልታወቁ ስንባል የታወቅን ነን ሊያጠፉን ብዙዎች የተነሱብን እኛ ግን በዝተን ምድርን ሞላን አሃ ምድርን ሞላን ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ጻድቃንን የሚጠሉ ይጸጸታልሁ ክንፎቹ በታች የተጠለሉ ብርቱ መጠጊያ ውስጥ ዛሬም አሉ