አዝ፦ ውዴ ከእልፍ የተመረጠ ነው ከቶ ምን እርሱን የሚተካው የሕይወትን ቃል አለው ውስጤን ያሳረፈው የዘለዓለም አምባዬ ነው የዘለዓለም ምርጫዬ ነው የዘለዓለም አምባዬ ነው (2x) መናወጥ የሞላበት የ_____ የእራሱ በቂ የሆነ ክፋት ያለው ነፍሴን የሚያስጨንቅ ዕለት ዕለት መኖሪያዬ ኢየሱስ ነው ለዘለዓለም አዝ፦ ውዴ ከእልፍ የተመረጠ ነው ከቶ ምን እርሱን የሚተካው የሕይወትን ቃል አለው ውስጤን ያሳረፈው የዘለዓለም አምባዬ ነው የዘለዓለም ምርጫዬ ነው የዘለዓለም አምባዬ ነው (2x) እራሱን ሊገልጥ ወዶ ያደረገው የሕይወት መንገድ ትግል የበዛው ክፉዉን ለበጐ የለወጠው አምላኬ በጥበቡ አሳመረው አዝ፦ ውዴ ከእልፍ የተመረጠ ነው ከቶ ምን እርሱን የሚተካው የሕይወትን ቃል አለው ውስጤን ያሳረፈው የዘለዓለም አምባዬ ነው የዘለዓለም ምርጫዬ ነው የዘለዓለም አምባዬ ነው (2x) በማልመርጠው መንገድ ሲማራኝ ለካስ ውዴ በሕይወት ሲጠብቀኝ ልመናዬ ዝብዘባዬ ሳያውከው መልካሙን ዘምን ለእኔ አቆየው አዝ፦ ውዴ ከእልፍ የተመረጠ ነው ከቶ ምን እርሱን የሚተካው የሕይወትን ቃል አለው ውስጤን ያሳረፈው የዘለዓለም አምባዬ ነው የዘለዓለም ምርጫዬ ነው የዘለዓለም አምባዬ ነው (2x)