ከተፍ አለልኝ ከላይ ከሰማይ ከእስሬ ሊፈታኝ ከመምበሩ ላይ ድንገትም ሲመጣ ቀንበሬን ሰበረው የተጫጫነኝን ሁሉን አራገፈው ማህተሜን ፈታታው ቀንበሬን ሰበረው እስሬን በጠሰው ሁሉን ደህና አረገው *2 አረገው ሁሉን ደህና አረገው ይህ ገናና *4 ለአፍታም ዝም የማያሰኝ ውለታው አለብኝ በህይወቴ በዝቷል እርሱ ያረገልኝ *2 የተኮነልኝን እራሴው ነኝ የማውቅ እድሜ ዘመኔን ብናገር አያልቅ *2 ከፍ ይበል ከፍ ይበል ጌታዬ ከፍ ይበል ከፍ ይበል በላዬ ከፍ ይበል ከፍ ይበል አምላኬ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ጌታዬ ሌላ ምን ይባላል የዚህ አምላክ ውለታ ይደርደር በገና ከበሮ ይመታ *2 ከበሮ ይመታ *2 ይደርደር በገና *2 ከበሮ ይመታ *2 ይደርደር በገና *2 ዝም ብዬ ስጠብቅ በንጉሡ ደጅ ጌታ ገለበጠው የሞቴን አዋጅ *2 ጠላት ከፍ ያደረገው እንድሞትበት ጌታ አለበሰው እስኪነጋ ውርደት *2 ማህተሜን ፈታታው ቀንበሬን ሰበረው እስሬን በጠሰው ሁሉን ደህና አረገው *2 አረገው ሁሉን ደህና አረገው ይህ ገናና *4 ከፍ ይበል ከፍ ይበል ጌታዬ ከፍ ይበል ከፍ ይበል በላዬ ከፍ ይበል ከፍ ይበል አምላኬ ከፍ ይበል ከፍ ይበል ጌታዬ ሌላ ምን ይባላል የዚህ አምላክ ውለታ ይደርደር በገና ከበሮ ይመታ *2 ይደርደር በገና *2 ከበሮ ይመታ *2 ይደርደር በገና *2 ከበሮ ይመታ *2