Song Lyrics

ፍሬ እንዳታጣብኝ

Tigist Alemu
Maranatha
ልጄ ሆይ ህጌን አትርሳ ልብህም ት እዛዛቴን ይጠብቅ ብዙ ዘመናትና ረጅም ዕድሜ ቃልህን ሰምቻለሁ ድምፅህን ሰምቻለሁ ምክርህን ሰምቻለሁ ሰምቻለሁ ፍሬ እንዳታጣብኝ ግን እፈራለሁ የሚወድህ ቃልህን ይጠብቃል ትእዛዛትህን በመንገዱ ያረጋል ድምፅህን ሰምቼ ጌታ ካልታዘዝኩኝ የታለ ፍቅሬ ለአንተ ያለኝ ምክርህ ካልተቀየርኩኝ ከክፉ ሃሳቤም ካልተመለስኩኝ መልኬን ብቻ አይቶ መሄድ ይሆንብኛል ታዲያ ይሄ ምን ይጠቅመኛል ቁጣህም ሳይብስ ቅጣት ሳይመጣ ጌታ መልሰኝ ጨርሼ እንዳልወጣ ያኔ በረከት ፍሬ ይበዛልኛል በመታዘዜ መውደዴ ይታያል የልቤ መሻት የውስጥ ጥማቴ አክብሬህ መኖር እኔስ በሕይወቴ ፀጋህን እሻለሁ በዚም ደግሜ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection