እጅግ ከሚያስፈራው ከገሃነም እሳት መድሃኒት የሆንከኝ ነፍሴን የታደካት ወደ ውስጤ ገብተህ ፈውስን አግኝቻለሁ ለዘለዓለሙ ሳልሰጋእኖራለሁ (2x) አዝ፦ መድሃኒቴ አንተ ነህ ኦሆሆ ሌላማ የለኝም አሃሃ እውነተኛ አዳኝ ኦሆሆ ፈዋሽ የሆንከኝ አሃሃ ሌላማ ሌላማ ሌላማ የለኝም (2x) ሃሌሉያ መከራ ዙሪያዬን ሲያስፈራ ሲከበኝ ቀር ቦ የነበረ ወዳጅም ሲሸሸኝ ያለኝ የመሰለኝ ከጄ ሲጠፋብኝ አልጥልሽም እኔ ከአንቺ ጋር ነኝ አልከኝ (2x) አዝ፦ መድሃኒቴ አንተ ነህ ኦሆሆ ሌላማ የለኝም አሃሃ እውነተኛ አዳኝ ኦሆሆ ረዳት የሆንከኝ አሃሃ ሌላማ ሌላማ ሌላማ የለኝም (2x) ሃሌሉያ ዛሬም ወደፊት ለሚያስፈልገኝ ማንስ ሊያበረታ ማንስ ሊያግዘኝ ሰላምም መፍትሔም መሆን የሚቻለው እውነተኛ ተስፋ ኢየሱስ ብቻ ነው (2x) አዝ፦ መድሃኒቴ አንተ ነህ ኦሆሆ ሌላማ የለኝም አሃሃ እውነተኛ አዳኝ ኦሆሆ ፈዋሽ የሆንከኝ አሃሃ ሌላማ ሌላማ ሌላማ የለኝም (2x) ሃሌሉያ