Song Lyrics

ለእኔስ አለኝ

ለእኔስ እግዚአብሔር መታመኛዬ (2x) ለእኔስ እግዚአብሔር መደገፊያዬ (2x) ለእኔስ አምላኬ መታመኛዬ (2x) ለእኔስ አምላኬ መደገፊያዬ (2x) አዝ፦ በአምላኬ ጥላ እተማመናለሁ በመከራዬ ሲረዳኝ እያየሁ ወጀብ ቢበዛ ልቤ መች ይፈራል የአምናው ተዐምራትእምነት ሆኖልኛል (2x) ምድር ብትናወጥ ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ሰማይ ቢንቀጠቀጥ ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ተስፋ የማደርገው ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ክንዱ የማይዝለው ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) አዝ፦ በአምላኬ ጥላ እተማመናለሁ በመከራዬ ሲረዳኝ እያየሁ ወጀብ ቢበዛ ልቤ መች ይፈራል የአምናው ተዐምራትእምነት ሆኖልኛል (2x) ኑሮ ባይመቸኝ ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ውጊያው ባይመቸኝ ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ክንዱ የማይዝለው ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ተስፋ የማደርገው ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ለእኔስ እግዚአብሔር መታመኛዬ (2x) ለእኔስ እግዚአብሔር መደገፊያዬ (2x) ለእኔስ አምላኬ መታመኛዬ (2x) ለእኔስ አምላኬ መደገፊያዬ (2x) አዝ፦ በአምላኬ ጥላ እተማመናለሁ በመከራዬ ሲረዳኝ እያየሁ ወጀብ ቢበዛ ልቤ መች ይፈራል የአምናው ተዐምራትእምነት ሆኖልኛል (2x) ደካማ ብመስልም ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ወድቄ ባገግም ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ፈጥኖ የሚረዳኝ ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) ኦ ብወድቅ የሚያነሳኝ ለእኔስ አለኝ ጌታ (2x) አዝ፦ በአምላኬ ጥላ እተማመናለሁ በመከራዬ ሲረዳኝ እያየሁ ወጀብ ቢበዛ ልቤ መች ይፈራል የአምናው ተዐምራትእምነት ሆኖልኛል (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection