የገባልኝ ኪዳን ልቤን እያስንሳው ዘምር (3x) እያለኝ (2x) ከተሰቀለበት በገናዬን ቃኘሁ በአድደባባዮቹ እንዳምነው እንዳከብረው ሞኝ ነው ጠላቴ ይህንን ዘነጋ ጌታ ሳይለው ቀኔ እንደማይዘጋ አዝ፦ አፌ ተሞላ በአዲስ ምሥጋና ጥሩልኝ እስቲ ባለበገና በቦታዬ ላይ ማለት??? እቆማለሁ መቅደሱን በክብር አደንቀዋለሁ ዘምር (3x) ያለኝ ጌታ የጠራኝ መረጠኝ የጠራኝ በደስታ ዘምርልኝ ዘምር እንጂ ዘምር ያለኝ ጌታ የጠራኝ መረጠኝ የጠራኝ በደስታ በሞትና በእኔ መሃል አንድ እርምጃ ቀርቶ በጭንቅ ቀን የሚረዳ የሚያግዝ ጠፍቶ ዐይኖቼን ወደ ተራሮ እንኳን ባነሳ እያሞካሸ የጠራኝ ወዳጄን ልረሳ ቃሉን ልኮልኝ ከሰማይ ሃይሌን ያደሰው (ኦሆ) ውበት የሰጠው እርሱ ነው ለፈራረሰው (ኦሆ) የዘለዓለም አምላክ ነው የእኔ መኖሪያ (አሃ) ልዘምር ሳላናጋግር ሳልሰማ ዙሪያ (ኦሆ) አዝ፦ አፌ ተሞላ በአዲስ ምሥጋና ጥሩልኝ እስቲ ባለበገና በቦታዬ ላይ ማለት እቆማለሁ መቅደሱን በክብር አደንቀዋለሁ ዘምር (3x) ያለኝ ጌታ የጠራኝ መረጠኝ የጠራኝ በደስታ ዘምርልኝ ዘምር እንጂ ዘምር ያለኝ ጌታ የጠራኝ መረጠኝ የጠራኝ በደስታ የገባልኝ ኪዳን ልቤን እያስንሳው ዘምር (3x) እያለኝ ዘምርልኝ ዘምር እንጂ ዘምር እያለኝ ቃል አለኝ ከሰማይ ኪዳን ከአምላኬ ጋር ተስፋዬን አስቦ ሁሌ ልቤ ተረጋጋ ሃሳቡ ሳይሞላ ጠላቴ ሲሸበር ምሥጋና እና አምልኮ ይኸው በእኔ ሰፈር አዝ፦ አፌ ተሞላ በአዲስ ምሥጋና ጥሩልኝ እስቲ ባለበገና በቦታዬ ላይ ማለት እቆማለሁ መቅደሱን በክብር አደንቀዋለሁ ዘምር (3x) ያለኝ ጌታ የጠራኝ መረጠኝ የጠራኝ በደስታ ዘምርልኝ ዘምር እንጂ ዘምር ያለኝ ጌታ የጠራኝ መረጠኝ የጠራኝ በደስታ ዘምር (3x) እያለኝ የጠራኝ መረጠኝ የጠራኝ በደስታ