እረጭ ጸጥ ባለው በሙታን መንደር ሕይወት የሚሰጠው ጌታ ተሰማ (4x) ተሰማኝ ሲናገር አልዓዛር ሆይ ውጣ ብሎ በድኑን ጠራው አንድ ጌታ አለ በምድር በሰማይ ሙታን የሚሰማው የመሞቱ ዜና በሮ የደረሳቸው ከንቱ ምሥጋና ነው??? ሳይደርቅ እምባቸው ፈጥኖ እንደደረሰ አምላኩ ከሰማይ ምስኪን እንደማይቀር ለዓለም ሁሉ ይታይ (2x) አዝ፦ ይታይ (3x) በክንዱ ደግፎ ይታይ (3x) እንደሚያቆም አቅፎ ይታይ (3x) መቃብር ይከፍታል ይታይ (3x) የሞተውን ያስነሳል/አልዓዛር ተነስቷል (2x) (ተነሳ) ሰዎች የከደኑት (ተነሳ) የድንጋይ መቃብር (ተነሳ) የማይሆነው ሊሆን (ተነሳ) ሊሰራበት ተዐምር (ተነሳ) ሊከብር ወዶ ነው (ተነሳ) በሞቱ ሊወደስ (ተነሳ) አልዘገየም ነበር ኢየሱስ አልዓዛር ሲገነዝ የደረቁት አጥንቶችን ሕይወት ዘርተው ፍጥረት ታየኝ??? ለአምላኩ ምን ሊሳነው መከራውን ከላዩ አራግፎታል በእርሱስ ድንኳን ዘለዓለም ይዘመራል (2x) አዝ፦ ይታይ (3x) በክንዱ ደግፎ ይታይ (3x) እንደሚያቆም አቅፎ ይታይ (3x) መቃብር ይከፍታል ይታይ (3x) የሞተውን ያስነሳል/አልዓዛር ተነስቷል (2x) እኔም ታሪክ አለኝ አላዓዛርን መሳይ በሞተው ነገሬ አምላክ ክብሩን ሲያሳይ አራት ቀን አለፈው በቃው ሲባል ሸቶ ትንሴ ዘራበት መቃብሬን ከፍቶ (2x) አዝ፦ ይታይ (3x) በክንዱ ደግፎ ይታይ (3x) እንደሚያቆም አቅፎ ይታይ (3x) መቃብር ይከፍታል ይታይ (3x) የሞተውን ያስነሳል/አልዓዛር ተነስቷል (2x) (ተነሳ) ሕይወት የሚሰጠው (ተነሳ) ይህ ቃሉ ተሰማኝ (ተነሳ) ከሙታን መካከል (ተነሳ) ውጣ ብሎ ጠራኝ (ተነሳ) ከመንፈሱ እስትንፋስ (ተነሳ) ሕይወት እፍ አለብኝ (ተነሳ) ነፍስ የዘራባቸው (ተነሳ) እግሮቼም ቆሙልኝ የደረቁት አጥንቶችን ሕይወት ዘርተው ፍጥረት ታየኝ ለአምላኬ ምን ሊሳነው መከራዬን ከላዬ አራግፎታል በእኔ ድንኳን ዘለዓለም ይዘመራል (2x) በእኔ ድንኳን ዘለዓለም ይዘመራል (2x) አዝ፦ ይታይ (3x) በክንዱ ደግፎ ይታይ (3x) እንደሚያቆም አቅፎ ይታይ (3x) መቃብር ይከፍታል ይታይ (3x) የሞተውን ያስነሳል/አልዓዛር ተነስቷል (2x) ይታይ ይታይ ይታይ (7x)