መምህር ሆይ ይህች ሴት ስታመነዝር ተገኝታ ተያዘች ሙሴም እንደዚህ ያሉት እንዲወገሩ በህግ አዟል አንተስ ስለእርሷ ምን ትላለህ ባያድላት እንጂ ቀኑ ቢከፋባት እንደአንተዉ እንደ እኔ ወግ ያናፈቃት እንደአንቺው እንደእኔ ወግ እየናፈቃት ተኳኩላ ወጣች ፀሐይ ስታልቅባት ሳያት ሆዴ ባባ እንዴት ልታደጋት ምነው እንደህልሟ በክብር በተዳረች ለጠፊ ለአላፊ እንቃ??? አካሏን ሸጠች ኀጢአት የሌለበት ይህ ሰው ይፍረድባት እኔ ሲታየኝ ይህች ሴት ቀን አላት ምህረት ወረደ ከላይ (ከላይ (3x)) አዳኟ ይቅር አላት ኀጢአት ያልተገኘበት ማን ይሆን ሚፈርድባት ከእንግዲስ በቃው በለው አውጥቶ ሰው ለጣለው ለተታለው ለዚያው ሰው እግዚአብሔር እቅድ አለው ቆሻሻውን ይጠርግና እህህ ሸልሞ ያቆመዋል ሰው አበቃ ባለ ቀን እግዚአብሔር ይጀምራል (2x) ዙሪያ ሲሰካ??? ቀን ሲጨላልም አካሏን ሸጣ ውላ ብታድር ለአፍታሪክ ??? ብቻ አትፈልግም እንደሰው ሃሳብ እስቲ ዘመርላት??? ስም ተለጥፎባት ብትከሰስ ሁሉን የሚያየው ዳኛ ጋር ስትደርስ አትፍሪ ብሎ ምህረት ለገሳት ሰው ያጨለመውን ቀን አወጣላት (ያነሳል) ኀጢአተኛውን ሰው (ያነሳል) ሸልሞ ሊያቆመው (ያነሳል) ለክብሩ መግለጫ (ያነሳል) ክብር እቃ ሊያደርገው (ያነሳል) የቆሸሸውን ማንጻት (ያነሳል) ማንጻት ነው ልማዱ (ያነሳል) ቀን አለ ቀን አለው (ያነሳል) በኀጢአት ለተጐዱ (4x)