Song Lyrics

ቅዱስ

ክብሩ ሰማያትን ምድርን ሸፍኗል ለሃያልነቱ ምን ቃላት ይገኛል (2x) መልአክት በፊቱ ሳያቋርጡ ቅዱስ ይሉታል ይህ ቅዱስ ይህ ቅዱስ በብዙ ክብር በብዙ ፍርሃት ይሰግዱለታል ይህ ቅዱስ አ ቅዱስ በሰማይ ሆኖ በዙፋኑ ላይ ሁሉን የረታ ይህ ቅዱስ አሃ ቅዱስ የማይለወጥ የማይቀየር የክብር ጌታ ይህ ቅዱስ አ ቅዱስ አይ ቅዱስ ዘለዓለም ቅዱስ ቅዱስ ዘለዓለም (3x) እንደእግዚአብሔር የለም ለታረደው በካር??? ክብር ባለጠግነት ሊቀበልህ ይገባል አምልኮ በረከት (2x) ሲሉ መላእክት በታላቅ ዜማ ከሩቅ ይሰማል ይህ ቅዱስ ይህ ቅዱስ ፍጥረት በቋንቋው አሜን እያለ ይተባበራል ይህ ቅዱስ አሃ ቅዱስ ለሕያው ለሆነው ለነበረ ለአለ ለሚመለሰው ይህ ቅዱስ አሃ ቅዱስ አምልኮ ክብር ክብር ምሥጋና ለእርሱ ይድረሰው ይህ ቅዱስ አሃ ቅዱስ አይ ቅዱስ ዘለዓለም ቅዱስ ቅዱስ ዘለዓለም (3x) እንደእግዚአብሔር የለም ቅዱስ ቅዱስ ዘለዓለም (3x) እንደእግዚአብሔር የለም
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection