Song Lyrics

እግዚአብሔር ትልቅ ነው

የባለአዋቂዎች ቃላት ቢደረደር ተጀምሮ እስከሚያልቅ ስለአንተ ቢነገር የሰው ልጆች ቋንቋ እንዴት ይገልጽሃል አሰራርህን አይቶ ፍጥረት ይገረማል እንዲህ እንዲህ ይልሃል አዝ፦ ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ (ኦ ትልቅ ነህ) ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነህ አምላኬ ትልቅ ነህ (አምላኬ ትልቅ ነህ) ፍጥረት በመስመሩ ላይ አሃሃሃ በስርአት ሲመራ እህህም ወቅትም ጊዜን ጠብቆ አሃሃሃ ሲመጣ እንደተጠራ እህህም ሲያልፍ ሲሄድ ሲተካ አሃሃሃ ትላንት ሲሆን ዛሬ ተጠብቤ አልደርስብህ እህህም አንተን ተመራምሬ ኤሄሄ እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም (2x) እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም (2x) እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም (2x) እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም (2x) አዝ፦ ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ (ኦ ትልቅ ነህ) ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነህ አምላኬ ትልቅ ነህ (አምላኬ ትልቅ ነህ) የባለአዋቂዎች ቃላት ቢደረደር ተጀምሮ እስከሚያልቅ ስለአንተ ቢነገር የሰው ልጆች ቋንቋ እንዴት ይገልጽሃል አሰራርህን አይቶ ፍጥረት ይገረማል እንዲህ እንዲህ ይልሃል አዝ፦ ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ (ኦ ትልቅ ነህ) ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነህ አምላኬ ትልቅ ነህ (አምላኬ ትልቅ ነህ) አጥንትም ከአጥንት ጋር አሃሃሃ በእናት ሆድ ሲዋደድ እህህም ሕይወት ሕይወት ሲተካ አሃሃሃ ሕይወት በሕይወት ሲወለድ እህህም ጊዜ ገደብ ሆነና አሃሃሃ የተወለደ አረጀ እህህም ይህንን ስልት ይህንን ቀመር አሃሃሃ የቱ ጠቢብ አበጀ እህህም እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም (2x) እግዚአብሔር ትልቅ ነው እኛም አናውቀውም (2x) እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም (2x) እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እኛም አናውቅህም (2x) አዝ፦ ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ (2x) ትልቅ ነህ አምላኬ ትልቅ ነህ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection