Song Lyrics

ማዕረጌ ነህ

Tesfaye Chala
Yebelay Neh Geta
አዝ:- ማን እንዳንተ ይሆናል ማንስ ልብን ይረዳል ለእኔስ ሁሉን ሆንክልኝ ጌታ በአንተ አማረብኝ ማዕረጌ ነህ ለዘለዓለም ትምክቴ ነህ ለዘለዓለም ጋሻዬ ነህ ለዘለዓለም ትምክቴ/ውበቴ ነህ ለዘለዓለም (2x) ያማረብኝ በአንተ አሃሃሃ ወግ ያየሁት በአንተ አሃሃሃ ሚስጥሩ ያልገባው ጥግ ሆኖ ቢተቸኝ ያሰኘውን ይበል ኧረ እኔን አይረብሸኝ ከርግሮህ ስር ወድቂ አሃሃሃ ፈቅጄ አመልካለሁ አሃሃሃ መሸ ነጋ አልልም ኑሮዬ አምልኮ ነው አዝ:- ማን እንዳንተ ይሆናል ማንስ ልብን ይረዳል ለእኔስ ሁሉን ሆንክልኝ ጌታ በአንተ አማረብኝ ማዕረጌ ነህ ለዘለዓለም ትምክቴ ነህ ለዘለዓለም ጋሻዬ ነህ ለዘለዓለም ትምክቴ/ውበቴ ነህ ለዘለዓለም (2x) ያ ውድ መዓዛው ዙፋንህን ይክበበው የከበረውን ሽቶ ከእግርህ ስር ልስበረው ክብሬን እየጣልኩ ክብር እሰጥሃለሁ በሁለንተናዬ ላመልክህ ቆርጫለሁ አመልካለሁ ክብሬን እየጣለኩ አመልካለሁ ክብርን እሰጥሃለሁ አመልካለሁ የመኖሬ ትርጉም አመልካለሁ ሚስጥሩ በአንተ ነው (2x) ማዕረጌ ነህ ለዘለዓለም ትምክቴ ነህ ለዘለዓለም ጋሻዬ ነህ ለዘለዓለም ውበቴ ነህ ለዘለዓለም (2x) አዝ:- ማን እንዳንተ ይሆናል ማንስ ልብን ይረዳል ለእኔስ ሁሉን ሆንክልኝ ጌታ በአንተ አማረብኝ ማዕረጌ ነህ ለዘለዓለም ትምክቴ ነህ ለዘለዓለም ጋሻዬ ነህ ለዘለዓለም ትምክቴ/ውበቴ ነህ ለዘለዓለም (2x)
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection