አዝ:- አምንሃለሁ ጌታ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ኢየሱስ አምንሃለሁ (2x) ጭር ባለው ደረቅ ምድረ በዳ ውኃ አፍልቀህልኝ ጠጥቻለሁ (2x) አምንሃለሁ ጌታ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ኢየሱስ አምንሃለሁ (2x) ጭር ባለው ደረቅ ምድረ በዳ ውኃ አፍልቀህልኝ ጠጥቻለሁ (2x) ጨለማው እጅግ በርትቶ ተስፋ የሚጣልበት ጠፍቶ ግራ ቀኝ በሩ ሲዘጋ ተጣራሁ ረዳት ፍለጋ ጩኸቴን ሰምተህ ከሰማይ ወርደሃል በጠላቴ ላይ ወጀቡን ጥሰጥ አደረክልኝ ኢየሱስ ጋሻ ሆንክልኝ (2x) አዝ:- አምንሃለሁ ጌታ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ኢየሱስ አምንሃለሁ (2x) ጭር ባለው ደረቅ ምድረ በዳ ውኃ አፍልቀህልኝ ጠጥቻለሁ (2x) ኢየሱስ የነፍሴ መድሃኒት ኢየሱስ ድንቅ የሰራኅልኝ ኢየሱስ ተራራውን ንደህ ኢየሱስ ሜዳ አደረክልኝ ኧረ አይቻልም ከእንግዲህስ አልልም በዐይኔ አይቻለሁ አልጠራጠርም አንተ ይሁን ካልክ የማይሆን ይሆናል ወደደም ጠላም ፍጥረት ይሰማሃል ጌታ ነህ (2x) ማን ይቃወምሃል ባሕሮች ባሕሩን ስትከፍለው ዐይኖች አይተውሃል ጌታ ነህ (2x) ኢየሱስ ማን ይቃወምሃል ባሕሮች ባሕሩን ስትከፍለው ዐይኖች አይተውሃል አዝ:- አምንሃለሁ ጌታ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ኢየሱስ አምንሃለሁ (2x) ጭር ባለው ደረቅ ምድረ በዳ ውኃ አፍልቀህልኝ ጠጥቻለሁ (2x) አምንሃለሁ ጌታ አምንሃለሁ አምንሃለሁ ኢየሱስ አምንሃለሁ (2x) ጭር ባለው ደረቅ ምድረ በዳ ውኃ አፍልቀህልኝ ጠጥቻለሁ (2x)