አዝ፦ የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ ዓለም ገና ሳይፈጠር የሚያስበኝ ማንም ሳይኖር በፍቅር ቃል ወደኸኛል ሰው ሳያየኝ ኢየሱስ አይተኸኛል አዝ፦ የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ ትናንትናን በአንተ ካለፍኩ ከፍጥረት ፊት ከተመረጥኩ ሞት ቢመጣም አያስፈራኝ ሥምህ ካለኝ ኢየሱስ ማን ሊነካኝ አዝ፦ የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ ታማኝ ፍቅርህ ሕይወት ሆነኝ በምህረትህ አስደሰትከኝ ሰው ሳያየኝ አይተኸኛል ማን ከቤትህ ኢየሱስ ይነቅለኛል አዝ፦ የዋሁ ልብህ ልቤን የማረከው አንተ የእኔ ወዳጅ በሰማይ ያለኸው ትዝታህ መጣብኝ ፍቅርህ ቀሰቀሰው ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት አሰብከኝ ያኔ ገና ያኔ ኧረ እንዴት ወደድከኝ ዓለም ሳይፈጠር ኧረ አንዴት አሰብከኝ ያኔ ገና ያኔ ኢየሱስ ኧረ እንዴት ወደድከኝ