Song Lyrics

ምህረት ሲበዛልኝ

Tesfaye Chala
Wetimedu Tesebiro Ameletiku
እጆቸን ዘርግቼ ጌታ እጆቸን ዘርግቼ አሃሃ አንተን አመልካለሁ ኢየሱስ አንተን አመልካለሁ ዝቅ ዝቅ እያልኩኝ ጌታ ዝቅ ዝቅ እያልኩኝ አሃሃ ክብር አሰጥሃለሁ ኢየሱስ ክብር አሰጥሃለሁ አዝ፦ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተወጣሁት ያን ተራራ አሃ አልደከመኝ ከአንተ ጋራ አሃ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተሻገርኩት ያን ሸለቆ ኦሆ አየሁ ጠላት ፊቴ ወድቆ ኦሆ በበዛው በደል ኃጢአቴ ላይ ምህረትህ ገብቶ ባይከልለኝ ቸርነትህም ሞገስ ሆኖ በሄድኩበት መንገድ ባይረዳኝ ምን ልሆን ነበር ምን ሊውጠኝ ያንን ክፉ ቀን እንዴት ላልፈው ጌታ ግን አንተ ቸር ነህና ለቅሶዬን በደስታ ለወጥከው አዝ፦ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተወጣሁት ያን ተራራ አሃ አልደከመኝ ከአንተ ጋራ አሃ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተሻገርኩት ያን ሸለቆ ኦሆ አየሁ ጠላት ፊቴ ወድቆ ኦሆ እጆቸን ዘርግቼ ጌታ እጆቸን ዘርግቼ አሃሃ አንተን አመልካለሁ ኢየሱስ አንተን አመልካለሁ ዝቅ ዝቅ እያልኩኝ ጌታ ዝቅ ዝቅ እያልኩኝ አሃሃ ክብር አሰጥሃለሁ ኢየሱስ ክብር አሰጥሃለሁ አዝ፦ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተወጣሁት ያን ተራራ አሃ አልደከመኝ ከአንተ ጋራ አሃ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተሻገርኩት ያን ሸለቆ ኦሆ አየሁ ጠላት ፊቴ ወድቆ ኦሆ የአምላኩ ምህረት የበዛለት በጌታው ሞገስ ያማረበት ቸርነቱ የተከተለው እጆቹን ይዞ ያሻገረው ጠላቱን ከእግሩ የጣለለት መንገዱ ቀና የሆነለት በፀጋው ብዛት የደገፈው እንደ እኔ ማን ነው ደስ የሚለው አዝ፦ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተወጣሁት ያን ተራራ አሃ አልደከመኝ ከአንተ ጋራ አሃ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተሻገርኩት ያን ሸለቆ ኦሆ አየሁ ጠላት ፊቴ ወድቆ ኦሆ በኖ እያየሁት እንደ አቧራ ጠላቴ ጠፋ ከመንገዴ ኃይል አገኘሁ እንደገና ጠነከረልኝ ጉልበት ክንዴ ተሻገርኩ ባሕሩን ተላለፍኩት አምላኬን በዓይኖቼ አየሁት ለዚህ ነው ቆሜ የምዘምረው ሌላ ስላጣሁ የማደርገው አዝ፦ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተወጣሁት ያን ተራራ አሃ አልደከመኝ ከአንተ ጋራ ኦሆ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተሻገርኩት ያን ሸለቆ ኦሆ አየሁ ጠላት ፊቴ ወድቆ ኦሆ የአምላኩ ምህረት የበዛለት በጌታው ሞገስ ያማረበት ቸርነቱ የተከተለው እጆቹን ይዞ ያሻገረው ጠላቱን ከእግሩ የጣለለት መንገዱ ቀና የሆነለት በፀጋው ብዛት የደገፈው እንደ እኔ ማን ነው ደስ የሚለው አዝ፦ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተወጣሁት ያን ተራራ አሃ አልደከመኝ ከአንተ ጋራ ኦሆ ምህረትህ ሲበዛልኝ አሃ ቸርነትህ ሲደግፈኝ ኦሆ ተሻገርኩት ያን ሸለቆ ኦሆ አየሁ ጠላት ፊቴ ወድቆ ኦሆ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection