Song Lyrics

በአንተ ብርታት

Tesfaye Chala
Wetimedu Tesebiro Ameletiku
እንዴት አልፈዋለሁ ኡሁሁ ኡሁሁ ያልኩት መከራዬ አሃሃ አሃሃ እንደ ጠዋት ጤዛ አሃሃ አሃሃ በነነ ከላዬ (2x) የሚያስፈራራኝ ኦሆ ከእግሬ ወደቀ እንተ ስትመጣ ጌታ ስፍራ ለቀቀ እኮ አንተ ከሰማይ አሃ አንዴ ካዘዝከው የማይደነግጥ ኦሆ የማይወድቅ ማን ነው (2x) አዝ፦ ምህረትህን እያሰብኩ ደስ ደስ እያለኝ (2x) መከራዬን እረሳሁ ጌታ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፀጥ አለ በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ባሕርም ተከፈለ በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት አልችለውም ያልኩት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ወድቆልኝ አየሁት በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት የሥጋት መንገዴን ኡሁሁ ኡሁሁ የነፍሴን ሰቆቃ አሃሃ አሃሃ ዛሬ ተረት ሆነ ኡሁሁ ኡሁሁ ለቅሶዬም አበቃ (2x) እኔም በቀኑ ተራ ደረሰኝ በክቡር እጅህ ጌታ ክቡር አረከኝ ያሰፈራራኝን ኦሆ አስፈራራኸው በምህረትህ ልቤ ደስ አለው (2x) አዝ፦ ምህረትህን እያሰብኩ ደስ ደስ እያለኝ (2x) መከራዬን እረሳሁ ጌታ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፀጥ አለ በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ባሕርም ተከፈለ በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት አልችለውም ያልኩት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ወድቆልኝ አየሁት በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት በእኩለ ሌሊት ኡሁሁ ኡሁሁ ባስፈሪው ጨለማ አሃሃ አሃሃ ማንም በሌለበት ኡሁሁ ኡሁሁ ቢጮሁ የሚሰማ (2x) ድንገት ተገልጠህ ኦሆ ብርሃን ስትሆነኝ አስታውሳለሁ ጌታ ሰው ስታደርገኝ እያሰብኩትም ኦሆ ቸርነትህን አሃ ዘምረዋለሁ አሃ ምህረትህን (2x) አዝ፦ ምህረትህን እያሰብኩ ደስ ደስ እያለኝ (2x) መከራዬን እረሳሁ ጌታ ስትጐበኘኝ ወጀቡ ፀጥ አለ በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ባሕርም ተከፈለ በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት አልችለውም ያልኩት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት ወድቆልኝ አየሁት በአንተ ብርታት ጌታዬ በአንተ ብርታት በአንተ ብርታት አምላኬ በአንተ ብርታት
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection