(እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም) (2x) እያልኩ አወራለሁአወራለሁ በሕይወት ዘመኔ እይቻለሁ) (2x) እናቴ በቅርጫት ጠቅልላ ስትጥለኝ ፈርኦንን ፈርታ ባሕር ላይ ስትተወኝ አግዚአብሄር እጆቹን ዘርግቶ አሞቀኝ እንዳልጠፋ እንዳልሞት አቅፎ አተረፈኝ በድንገት ሳላውቀው ፈርኦን ቤት ገባሁ ምንም ሳይጐልብኝ በእናቴ ጡት አደኩ እብራይስጥ እያለሁ የግብጽ ይሁን ተባልኩ በወግ በመዓረግ አደኩኝ በለጽኩ ይህንን ሁሉ አለፍኩ ያን ሁሉ አዋቂ ነው ህዝቡን አንድመራ ለካስ ላላማው ነው (በልጅነት ዘመን ሲመራኝ(ሲያግዘኝ) እያየሁ ማንም እንደ እግዚአብሔር አይሆንም እላለሁ) (2x) አዝ እንደ እግዚአብሔር ያለ ግብጻዊውን ገድዬ በረሃ ስገባ ውኃ ጥም ሲፈጀኝ የምበላው ሳጣ እንዳልተከበርኩኝደግሞ እረኛ ስሆን ኑሮዬን ጠልቸውሳማርር ጌታዬን ጭራሹን መጣና በሽምግልናዬ እግዚአብሔር ጠራኝ እኔ በቃ ብየ ባደኩበት ኑሮ ቤቴ ተመልሼ ከፈርኦን ገጠምኩ በትሬን በእጄ ይዤ ለካስ ለታሬክ ነው ጌታ ያስቀመጠኝ ከባሕር አንስቶ በቤቱ ሊሾመኝ (በሽምግልናዬ ሲመራኝሲያግዘኝ) እያየሁ ማንምእንደ እግዚአብሔር አይሆንም እላለሁ) (2x) አዝ እንደ እግዚአብሔር ያለ ይህን ሁሉ አለፍኩ ያን ሁሉ አዋቂ ነው ህዝቡን እንድመራ ለካስ ለአላማው ነው በልጅነት ዘመን ሲመራኝ እያየሁ ማንም እንደ እግዚአብሔር አይሁንም እላለሁ ለካስ ለታሬክ ነው ጌታ ያስቀመጠኝ ከባሕር አንስቶ በቤቱ ሊሾመኝ (በሽምግልናዬ ሲመራኝሲያግዘኝ) እያየሁ ማንምእንደ እግዚአብሔር አይሆንም እላለሁ) (2x) አዝ እንደ እግዚአብሔር ያለ