Song Lyrics

ታማኝነትህ ብዙ ምህረትህ ለእኔ

Tesfaye Chala
Libarkew getayen Libarkew
ታማኝነትህ ብዙ ምህረትህ ለልጅ ልጅ ነው አንተን ተስፋ አድርጐ ያፈረ ሰው ማን ነው ሁሉንም በስዓቱ ውብ አድርገህ ትሰራለህ አማካሪ አትፈልግም ብቻህን ኤልሻዳይ(ኢየሱስ) ነህ በመከራ ቀን ስምህንጠርቶማን ከቶ አፍሮ ያውቃል ዓይንህ ግሩም ነው በሰማይ ምስኪኑን ይመለከታል ታማንነትህ የበዛ ምህረትህ ወደር የሌለው አንተን ተስፋ ላደረጉ እርግማኑ በረከት ነው አዝ ታማንነትህ ብዙ ታላቅ ተራራ በስምህ ደልዳላ ሜዳ ይሆናል ማዕበል ቃልህን ሰምቶ ፈጥኖ ያተዘዝልሃል ህዝብህን በምድረበዳ መናን መመገብ ታውቃለህ ቃልህን ለሚጠብቁ መች አንተ ታሳፍራለህ አዝ ታማንነትህ ብዙ ደካማውጉልበቱ በአንተ ኃይሉ እንደንስር ታደሰ ሃያሉ ሞገስህን ሲያይ ውዲያው ሃሞቱ ፈሰሰ ብላቴናው ግን በሥምህ ወንጭፍ ጠጠሩን ሰንዝሮ አየሁ ጠላቴበቅጽበትበአደባባይ ተዘርሮ አዝ ታማንነትህ ብዙ ሰማይን ምድርን ስትራ ማን ቀርቦ አንተን አማክሯል ኤልሻዳይ ጌታ መሆንህን ፍጥረት ሁሉ ይመሰክራል ብቻህን ለዘለዓለም ጸንተህ በዙፋንህ ላይ ነህ አንተን ታምኘ እስከዛሬ ማድጋዬ አልጐደለም አዝ ታማኝነትህ ብዙ
Mezmur debter

Ethio Christian Lyrics Collection